የ16 ዓመቷ ትውልደ ኢትዮጵያዊት የፒኤችዲ ተማሪ ፀረ ቲቢ እንቅስቃሴ
ባለፈው የካቲት ወር፣ የ16ኛ ዓመት ልደቷን ያከበረችው ሐና ቴይለር ሽሊትዝ፣ በዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኖርዝ ቴክሳስ የፒኤችዲ ትምህርቷን እንድትማር ጥሪ ሲቀርብላት፣ የመጀመሪያ ዲግሪዋን ከተቀበለችበት ከቴክሳስ ዎማንስ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ሁለተኛ ዲግሪዋን የመቀጠል ዕድል አግኝታለች።
\n- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -\n🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።\nፌስቡክ - https://www.facebook.com/voaamharic\nኢንስታግራም - https://www.instagram.com/voaamharic\n X - https://www.twitter.com/VOAAmharic\nዌብሳይት - https://amharic.voanews.com\nየዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- https://www.youtube.com/voaamharic\n☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።\n\n📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። \n\nVOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.
Other Videos By VOA Amharic
2024-05-21 | የዓለም መሪዎች በራይሲ ሞት የተሰማቸውን ኀዘን በመግለጽ ላይ ናቸው |
2024-05-21 | ባይደንና ትረምፕ በመሣሪያ ባለቤትነት መብት ጉዳይ |
2024-05-21 | ዜጎችን ለመፈናቀል እና ሠቆቃ የዳረጉ ግጭቶች እንዲቆሙ የአውሮፓ ኅብረት ጠየቀ |
2024-05-21 | በእስራኤል መሪዎች ላይ የታሰበውን የመያዣ ትእዛዝ ዩናይትድ ስቴትስ ተቃወመች |
2024-05-21 | አቶ ታዬ ደንዳአ በቀረበባቸው ክስ ላይ የጠየቁት ማሻሻያ ውድቅ ተደረገ |
2024-05-17 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-05-16 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-05-15 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-05-15 | ከምሽቱ ሦስት ሠዐት የአማርኛ ዜና |
2024-05-15 | የፌደራል መንግሥት ሠራተኞችን ዐዋጅን ያሻሽላል የተባለ ረቂቅ ለፓርላማ ቀረበ |
2024-05-15 | የ16 ዓመቷ ትውልደ ኢትዮጵያዊት የፒኤችዲ ተማሪ ፀረ ቲቢ እንቅስቃሴ |
2024-05-15 | በደቡብ ኢትዮጵያ እና የኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ ዳግም በተነሣ ግጭት ሦስት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ |
2024-05-15 | በኢታንግ ልዩ ወረዳ ግጭት 11 ሰዎች ሲገደሉ በሺሕዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ |
2024-05-15 | በኢትዮጵያ ጊዜያዊ አገር አቀፍ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ዩናይትድ ስቴትስ ጠየቀች |
2024-05-15 | አንተኒ ብሊንከን በድንገት ዩክሬንን ጎበኙ |
2024-05-14 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-05-14 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2024-05-14 | የጋዛው ጦርነት በመካሄድ ላይ እያለ፣ የአሜሪካ መራጮች ስለ ዩክሬን ይቆረቆሩ ይሆን? |
2024-05-14 | “የጋዛ ድርድሮች 'ውጣ ውረዶች' አላቸው” - ዋሽንግተን |
2024-05-14 | የካሜሩን የጦር ሠራዊት 300 የቦኮ ሐራም ታጋቾችን አስለቀቀ |
2024-05-14 | በኢንተርኔት ላይ የሚፈፀም ጥቃት ኢትዮጵያ ውስጥ የሴቶችን ድምፅ እያፈነ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ |