ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
Channel:
Subscribers:
139,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=s6hZrtdLSoM
📌 የፕሮግራም መስተጓጎል መልዕክት
የተከበራችሁ አድማጮቻችንና ተመልካቾቻችን፤
የሥርጭት መሣሪያዎች በራሳቸው እንዲንቀሳቀሱ ቀደም ሲል የተዛገጁ በመሆናቸው መሣሪያው አሁን እያሰራጨ ያለው የትናንት ፕሮግራማችን መሆኑን ከአክብሮት ጋር እንገልጻለን።
📌 የአሜሪካ ድምፅ በሚገኝበት ዋና ህንፃ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ በመፈጠሩና ሠራተኞች ሁሉ ለቅቀው እንዲወጡ በመታዘዙ ምክንያት የዛሬ ሥርጭቶቻችንን በተመቻቸ ሁኔታ ለማዘጋጀት አዳጋች ሁኔታ ተፈጥሮብናል። በመሆኑም መደበኛ ሥርጭታችን አየር ላይ ባለመዋሉ ይቅርታ እንጠይቃለን። ሁኔታው እንደተለወጠ ወደ መደበኛ ሥራችን እንመለሳለን። አዳዲስና ትኩስ ዜናዎችን በዌብ ሳይቶቻችንና በማኅበራዊ ገፆቻችን ላይ እንድትከታተሉ ከአክብሮት ጋር እናሳስባለን። https://amharic.voanews.com/
የአሜሪካ ድምጽ
Other Videos By VOA Amharic
2021-10-30 | ጋቢና ቪኦኤ |
2021-10-29 | የህወሃት ከባድ መሳሪያዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሱ |
2021-10-29 | የኢትዮጵያ የአጎአ ተጠቃሚነት የወደፊት ሁኔታ |
2021-10-29 | ህወሃት በጎንደርና አፋር ፈጸማቸው የተባሉ የግድያ እና የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች ሪፖርት |
2021-10-29 | ሀገራዊ እሴቶችን ለመገንባት ግብረ-ገብ ትምህርት ወሳኝ ነው - ምሁራን |
2021-10-29 | ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች |
2021-10-29 | የትግራዩ ሽብር |
2021-10-29 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2021-10-29 | ጋቢና ቪኦኤ |
2021-10-28 | በዋግ ህምራ በምግብ እጥረት ሰዎች እየሞቱ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ |
2021-10-28 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2021-10-28 | ጋቢና ቪኦኤ |
2021-10-27 | "ኢትዮጵያ የጦርነት ወቅት የኢኮኖሚ ፖሊሲ ያስፈልጋታል" |
2021-10-27 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2021-10-27 | ጋቢና ቪኦኤ |
2021-10-26 | በአማራ ክልል የተፈናቃዮች ቁጥር 1.7 ሚሊዮን ደርሷል ተባለ |
2021-10-26 | ጠ/ሚር ዐቢይ በሰሜን ኢትዮጵያ ጉዳይ ለፓርላማ ማብራሪያ እንዲሰጡ ተጠየቀ |
2021-10-26 | ክትባት ለሚከተቡ ድጎማ ለመስጠት የኒው ዩርክ ከንቲባ ቃል ገቡ |
2021-10-26 | ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች |
2021-10-26 | የሐረሪ ክልል መንግሥት ምስረታና የቀረበው ቅሬታ |
2021-10-26 | ስለጡት ካንሰር ምን እንገንዘብ? |