About FEZEKIR MEDIA
ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጡ!
የዚህ ቻናል ዋና አላማ በዓለማችን ዙሪያ ያሉ እውቅናን ያተረፉ የእስልምና ምሁራንና የዳዕዋ ሰዎች የሚሰጧቸውን አንገብጋቢና አስተማሪ ትምህርቶች ወደ ውቧ የአማርኛ ቋንቋችን በመተርጎም ለእናንተ ውድ ተመልካቾቻችን ተደራሽ ማድረግ ነው። ጠቃሚ እውቀቶችን በቀላሉ እንድናገኝና ሁላችንም ተጠቃሚ እንድንሆን መጣር የዘወትር ስራችን ነው።
ከዚህም በተጨማሪ ልብ የሚነኩ፣ እምነትን የሚያጠናክሩና አስተማሪ የሆኑ የተለያዩ ኢስላማዊ ታሪኮችን እያነሳን የምንዳስስበት ይሆናል።
የዚህ መልካም ስራ አካል በመሆንና ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። የእርስዎ ድጋፍና አስተያየት ለስራችን ትልቅ ብርታት ይሆነናል።
Assalamu Alaikum Warahmatullahi Wabarakatuhu
Welcome to our channel!
The main purpose of this channel is to translate vital teachings from renowned Islamic scholars into Amharic. We also explore touching, faith-strengthening, and educational Islamic stories.
Become a part of this good work by subscribing to our channel. Your support and feedback are a great strength to us!







