ድርቅ፣ ግጭት እና ኮቪድ 19 - በአፍሪካ ቀንድ ረሀብ እንዲባባስ እያደረጉ ነው

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=DRh2czCVuP4



Duration: 7:03
35 views
1


በዓለም ዙሪያ የግጭቶች መስፋፋት፣ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትላቸው የተፈጥሮ አደጋዎች እና በቅርቡ የተከሰተው የኮቭድ 19 ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ በረሀብ የሚጠቁ ሰዎችን ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እንዲያሻቅብ ቢያደርግም በተለይ ባለፉት ሁለት አመታት ውስጥ በአፍሪካ በቂ ምግብ የማያገኙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያወጣው መረጃ ያሳያል። ይሄ ሁኔታ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ላይ እያስከተለው ያለው ተፅእኖ ምን ይመስላል?
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/6453861.html




Other Videos By VOA Amharic


2022-02-24ጋቢና ቪኦኤ
2022-02-23የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-02-23የኅዳሴ ተርባይን መንቀሳቀስ፣ የግብፅና የሱዳን ቅሬታና የባለሙያ ትንታኔ
2022-02-23ላለፉት በዓላት ወደ ሃገር የገቡ ትውልደ ኢትዮጵያ ከሃያ ሁለት ቢሊዮን ብር በላይ አስገኝተዋል
2022-02-23ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-02-23ጋቢና ቪኦኤ
2022-02-22የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-02-22“ከጦርነት ጠባሳ ጋር የምትታገለው የኢትዮጵያ ቅድስት ከተማ”
2022-02-22በህወሓት፣ በድርድር፣ በሃገራዊ ምክክር፣ በአፋርና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ ሰጡ
2022-02-22ዩክሬን ሩሲያ፣ ዩናይትድ ስቴትስና የተባበሩት መንግሥታት
2022-02-22ድርቅ፣ ግጭት እና ኮቪድ 19 - በአፍሪካ ቀንድ ረሀብ እንዲባባስ እያደረጉ ነው
2022-02-22ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-02-22ጋቢና ቪኦኤ
2022-02-21የሃገር ሽማግሌዎች ሊካሄድ ስለታቀደው ብሔራዊ መግባባት ምን ይላሉ?
2022-02-21ሩሲያ ከቤላሩስ ጋር የምታደርገውን ወታደራዊ ልምምድ ቀጥላለች
2022-02-21የተበተኑትን ኤርትራዊያን ስደተኞች ለማሰባሰብ እየጣረ መሆኑን ተመላሾች ጉዳይ አገልግሎት አስታወቀ
2022-02-21ራሽያ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ነው
2022-02-21የኅዳሴ ግድብ አንዱ ተርባይንን ሥራ መጀመርን በተመለከተ የተሰናዳ ዝግጅት
2022-02-20የኢትዮጵያውያን ተቃውሞ
2022-02-19ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-02-19ጋቢና ቪኦኤ