የዚምባብዌ መሪ “የአገር ፍቅር ሕጉን” እንዳይፈርሙ አምነስቲ አሳሰበ

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=GX-L_KBypQQ



Duration: 4:49
93 views
1


የዚምባቡዌ መሪ፣ ባለፈው ሳምንት በፓርላማው የጸደቀውንና “የአገር ፍቅር ሕግ” የሚል መጠሪያ የተሰጠውን የሕግ ረቂቅ እንዳይፈርሙ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጥሪ አቀረበ፡፡
የዚምባቡዌ መንግሥት በበኩሉ፣ የአገሪቱን ሉዓላዊነት እና ብሔራዊ ጥቅሞች የሚጎዱ አድራጎቶች በመፈጸም ጥፋተኛ ኾነው የሚገኙ ሰዎች፣ ቅጣት እንዲጣልባቸው ሥልጣን የሚሰጠው የሕግ ረቂቅ ተገቢ በመኾኑ መጽደቅ አለበት፤” ብሏል፡፡
ይኹንና ተቺዎች፣ የሕጉ ረቂቅ፣ በመጪው ነሐሴ ወር በሚካሔደው ምርጫ ወቅት፣ የሰዎችን ሐሳብን የመግለጽ ነፃነት እንደሚገድብ አመልክተዋል፡፡
ኮለምበስ ማቩንጋ ከሐራሬ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።




Other Videos By VOA Amharic


2023-06-13ኤም-ኖማድ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በኬንያ የከብት ግብይቱን በማሳለጥ እያገዘ ነው
2023-06-13በደቡብ አፍሪካ፥ ተረፈ ምግብን መልሶ በመጠቀም ሜቴን ጋዝን የመቀነስ ጥረት
2023-06-13ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-06-13ጋቢና ቪኦኤ
2023-06-13ለሀገር ጎብኚዎች የመረጃ ድልድይ ለመኾን ያለመው "ትራዮፕያ"
2023-06-13በጎ አድራጊዎችን ያከበረ የሽልማት ሥነ ሥርዐት ተከናወነ
2023-06-12የአእምሮ ጤና እና ስኬታማነት
2023-06-12እንደ አረም ቢቆጠርም በሥነ ምግብ ይዘቱ የላቀው አማራንዝ
2023-06-12የትረምፕን ክሥ በተመለከተ የሚደረገው ክርክር በፓርቲ ወገንተኝነት ተሟሙቋል
2023-06-12ለኢትዮጵያ የድኅረ ጦርነት መልሶ ማቋቋም እና ግንባታ 20 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
2023-06-12የዚምባብዌ መሪ “የአገር ፍቅር ሕጉን” እንዳይፈርሙ አምነስቲ አሳሰበ
2023-06-12በ“ጉማ ሽልማት” ፍጻሜ በእስር ሦስት ቀናትን ያሳለፈው የፊልም ባለሞያው ዮናስ ብርሃነ ተፈታ
2023-06-12በኢትዮጵያ መስፋፋቱ ተረስቷል የተባለው ኤች.አይ.ቪ በዐዲስ መልክ ከፍተኛ ሥርጭት እያሳየ ነው
2023-06-12የኤሪክ አሲንታ ጠባሳ - በኬንያ የጋዜጠኞች ጥቃት አስታዋሹ
2023-06-12በጋምቤላ ክልል የጎደሬ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ በታጣቂዎች ተገደሉ
2023-06-11የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ባህር ዳር ገቡ
2023-06-10የደም ግፊት መጠን ለምን ይጨምራል?
2023-06-10ጋቢና ቪኦኤ
2023-06-09ለሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩነት ውድድር ማይክ ፔንስ በቀጥታ በዶናልድ ትረምፕ ላይ አነጣጠሩ
2023-06-09የጤናማ ውቂያኖስ አስፈላጊነት
2023-06-09ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና