ልዩ ፍላጎት ላላቸው ህፃናት የሚሰጥ የኮዲንግ ሥልጠና

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=I0upoBGatgw



Duration: 7:46
157 views
2


በኢትዮጵያ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ህፃናት ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ተቀላቅለው ለመማር የሚያስችላቸው በቂ ድጋፍ ባለመኖሩ የትምሕርት ተሳትፏቸው በጣም ዝቅተኛ ነው። ራዕይ የተሰኘ አንድ የህፃናት መርጃ ድርጅት ግን እነዚህ ህፃናት ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ትምህርቶች ልዩ ተሰጥኦ እንዳላቸው በመረዳት በተለይ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላላቸው ህፃናት ነፃ የሞያና የቴክኖሎጂ ስልጠናዎችን በመስጠት ተማሪዎቹ እራሳቸውን እንዲችሉ እያገዘ ይገኛል።ሙሉ ዝግጅቱን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/6532491.html




Other Videos By VOA Amharic


2022-04-20የኢትዮጵያዊያን የጋራ ኢፍጣር ምሽት በአሜሪካ
2022-04-20ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-04-20ጋቢና ቪኦኤ
2022-04-20“ለምልመላ ሰው ይፈለጋል” መባሉን የሰሙ ኢትዮጵያውያን ሩሲያ ኤምባሲ መሰለፋቸውን ተናገሩ
2022-04-19የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-04-19ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-04-19ጋቢና ቪኦኤ
2022-04-18ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያላመጡ የ12ኛ ተማሪዎች እንደገና እንዲፈተኑ ተወሰነ
2022-04-18በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክኒያት 28 ሺሕ ለአዕምሮ መታወክ ተዳርገዋል ተባለ
2022-04-18የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-04-16ልዩ ፍላጎት ላላቸው ህፃናት የሚሰጥ የኮዲንግ ሥልጠና
2022-04-16ረመዳን በአሜሪካ ፦ በዩናይትድ ስቴትስ ከሚኖሩ ትውልደ- ኢትዮጵያዊ ጋር የተደረገ ቆይታ
2022-04-16ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-04-16ጋቢና ቪኦኤ
2022-04-15እግረ መንገድ እሁድን በሳይክል
2022-04-15ጠላን ከጓዳ ያወጣው ሴሎ ክራፍት ጠላ
2022-04-15የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-04-15እርዳታ የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ መቀሌ መንቀሳቀሳቸው ተገለፀ
2022-04-15ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-04-15ጋቢና ቪኦኤ
2022-04-14የዕለቱ የምሽት ዜናዎች