በሶስት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች የፍትህ ትግል ላይ ያተኮረ ፊልም ለዕይታ ቀረበ

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=UFfp_1MzeJo



Duration: 7:43
470 views
3


"ፍትህ" በደርግ ዘመነ መንግስት የማሰቃየት ተግባር የፈጸመባቸውን ሰው በአሜሪካ ምድር በድንገት ካገኙት በኃላ ፣ በፍርድ አደባባይ ፍትህ ለማግኘት የታገሉ ሶስት ኢትዮጵያዊያን ከለላ ጠያቂዎች ታሪክ የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም ነው።
በክሪስቶፈር ቻምበርስ ተዘጋጅቶ በዓለም አቀፏ ሞዴል እና በጎ አድራጊ ሊያ ከበደ የገንዘብ ፈሰስ የተሰራው ይሄ ፊልም ከሰሞኑ በተካሄደው የአዲሷ አፍሪካ የፊልም ፌስቲቫል (ኒው አፍሪካን ፊልም ፌስቲቫል) ላይ ካታዩ ፊልሞች መካከል አንዱ ነው ።
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/6511414.html




Other Videos By VOA Amharic


2022-04-05ጋቢና ቪኦኤ
2022-04-04የአቶ ገላሳ ዲልቦ ቀብርና ጓደኞቻቸው የተሰጡ አስተያየቶች
2022-04-04ህገወጥ አዘዋዋሪዎች በሴቶችና ሕፃናት ዩክሬናውያን ስደተኞች ላይ ትኩረት አድርገዋል
2022-04-04ድሬ ሮቃ ጃራ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ከፍተኛ ችግር ላይ መሆናቸውን ገለፁ
2022-04-04እርዳታ የጫኑት መኪኖች ትግራይ መድረሳቸውን ክልሉ አስታወቀ
2022-04-04የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-04-04አበረታች ንጥረ ነገሮች እና ስፖርት
2022-04-02ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-04-02ጋቢና ቪኦኤ
2022-04-01ሶማሌ ክልል ለድርቅ መቋቋሚያ 70 ሚሊዮን ብር መደበ
2022-04-01በሶስት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች የፍትህ ትግል ላይ ያተኮረ ፊልም ለዕይታ ቀረበ
2022-04-01የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-04-01የዋሽንግተን ሆቴሎች የዩክሬን ተፈናቃዮችን እየረዱ ነው
2022-04-01ደመና ማበልጸግ - በኢትዮጵያ
2022-04-01ጋቢና ቪኦኤ
2022-03-31በተመድ የመብቶች ጉባዔ የኢትዮጵያ መርማሪ ኮሚሽን በጀት ጉዳይ
2022-03-31ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 21 ከባድ የጭነት መኪኖች ወደ ትግራይ ጉዞ መጀመራቸውን መንግሥት አስታወቀ
2022-03-31ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-03-31ኦቦ ገላሳ ዲልቦ
2022-03-31የዕለቱ የምሽት ሥርጭት
2022-03-31ተፈናቃዮች በቆቦ