በዋሽንግቶን ዲሲና አካባቢዋ አዳጊ ልጆችን ከመጠለፍ ማዳን

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=djl8cZHaaDA



Duration: 5:14
98 views
0


ሴትና ወንድ አዳጊ ልጆችን አፍኖ በመጥለፍ አሳልፎ በገንዘብ የመግዛትና የመሸጥ ወንጀል በዩናይትድ ስቴትስ በእጅጉ በመበራከት ላይ ይገኛል። ሀገር አቀፍ የህገወጥ የፆታ ንግድን የሚከታተለው ድርጅት በዘረጋው የስልክ መስመር ቢያንስ 20 አዳዲስ መረጃዎችን በየቀኑ ይመዘግባል። ሜሪላንድ ግዛት የሚገኘው የምርመራ ፖሊስ አፋኞቹና ህገወጥ ድርጊት ፈፃሚዎቹን ለመያዝ ከመስራት ይልቅ አዳጊ ልጆቹን የማዳን ስራ ላይ ትኩረት ሰጥቶ በመስራት ላይ ይገኛል።
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/4313793.html




Other Videos By VOA Amharic


2018-04-09ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች በእስራኤል
2018-04-06ስቅለት
2018-04-05የዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማቶችና ቤተሰቦቻቸው ሞስኮ ከሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ተነስተዋል
2018-04-04ከሠላሳ ሺህ በላይ የኮንጎ ስደተኞች በጀልባ ኡጋንዳ ገብተዋል
2018-04-02125 ፍልሰተኞች ባህር ከመስጠም ዳኑ
2018-04-02አዲሱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
2018-04-02ከአዲሱ ኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ምን ይጠበቃል?
2018-03-29የዓለም ሕዝብ ቁጥርን በተመለከተ አዲስ ጥናት
2018-03-28የዶ/ር አብይ አህመድ መመረጥ አስመልክቶ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች
2018-03-24“ለሕይወታችን እንሰለፍ” ዋሺንግተን ዲሲ ላይ ከልጆቹ ጋር የወጣ ትውልደ ኢትዮጵያ
2018-03-23በዋሽንግቶን ዲሲና አካባቢዋ አዳጊ ልጆችን ከመጠለፍ ማዳን
2018-03-23"የመድረኩ ፈርጥ"
2018-03-23ሙዚቃና ሕይወት
2018-03-23አፍሪካውያን ስደተኞች በየመን
2018-03-20ቴክሳስ ሳን አንቶኒዮ ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ የፌዴክስ ቢሮ ቦምብ ፈነዳ
2018-03-19የሊቢያ የባሕር ዳርቻ ጠባቂዎች መቶ አፍሪካዊያን ፍልሰተኞችን ከሞት ታደጉ
2018-03-15ተዋናይ ፈቃዱ ተክለማሪያም ህክምና ይሻል
2018-03-15ዓለምቀፍ የሴቶች ታሪክ ወር - መጋቢት
2018-03-14በዩናይትድ ስቴትስ ተማሪዎች የሀገሪቱ ም/ቤት መሳርያ ቁጥጥር ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ
2018-03-07ሬክስ ቲለርሰን አዲስ አበባ ናቸው
2018-03-05ኢትዮጵያዊ የባህል ዝግጅት በዋሽንግተን ዲሲ



Tags:
Washington DC
united states
teen agers
sex trafficing