በዐማራ ክልል መድኃኒት ለማሰራጨት እንዳልቻለ ሀገራዊ አቅራቢ ድርጅቱ አስታወቀ

Channel:
Subscribers:
199,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=rOVRLBoAhjs



Duration: 5:03
311 views
0


በዐማራ ክልል፣ በ2015/16 መኽር ምርት የተከሠተውን ድርቅ ተከትሎ፣ ከ1ነጥብ5 ሚሊዮን በላይ ለኾኑ ተጎጂዎች የርዳታ እህል እንደተሰራጨ፣ የክልሉ የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ኮሚሽነር ዲያቆን ተስፋው ባታብል፣ ዛሬ ረቡዕ፣ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ ከፌዴራሉ እና ከክልሉ መንግሥት፣ እንዲሁም ከለጋሽ ድርጅቶች ከተገኘው ድጋፍ 60 በመቶ ያህሉን እንዳሰራጨ ገልጸዋል፡፡ ቀሪው 40 በመቶው ድጋፍ፣ በክልሉ ባለው ወቅታዊ የጸጥታ ችግር ምክንያት ማድረስ እንዳልቻለ ገልጸው፣ ተጎጂዎችን ለመታደግ ርብርብ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

በሰሜን ጎንደር ዞን በጃን አሞራ ወረዳ “ክልል” በተባለ ቀበሌ የሚኖሩ አርሶ አደሮች፣ በቂ ድጋፍ እንዳላገኙ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።




Other Videos By VOA Amharic


2023-11-22በአፋር ክልል ከጦርነቱ በኋላ የሕፃናት ጋብቻ በቁጥር እንደጨመረ ተገለጸ
2023-11-22በዐማራ ክልል በጸጥታ ችግር ርዳታ የማይደርሳቸውን ሰዎች ለመታደግ ጥሪ ቀረበ
2023-11-22ኢጋድ በኢትዮጵያ እና በኦሮሞ ታጣቂ ቡድን መካከል የቀጣይ ድርድር ተስፋውን ገለጸ
2023-11-22ሙስሊም እስያውያን ሴቶችን ያሳተፈው የማርቭል ፊልም
2023-11-22በአፋር ክልል ከጦርነቱ በኋላ የሕፃናት ጋብቻ በቁጥር እንደጨመረ ተገለጸ
2023-11-21ጋቢና ቪኦኤ
2023-11-21ከ600ሺሕ በላይ ተማሪዎች ወደ ቴክኒክ እና ሞያ ተቋማት እንደሚገቡ ተገለጸ
2023-11-21የዞኑን ዐዲስ አደረጃጀት ተቃውማችኋል በሚል የታሰሩ የጎሮ ዶላ ወረዳ አመራሮች ተፈቱ
2023-11-21ሩሲያ የዩክሬን ሕፃናትን በግዳጅ ለማነጽ እንደምትወስድ የረድኤት ድርጅቶች ወቀሱ
2023-11-21ኢትዮጵያ ከዕዳ ክፍያ ስጋት የሚያወጣት ኢኮኖሚያዊ ዕቅድ እንደሚያሻት ተጠቆመ
2023-11-21በዐማራ ክልል መድኃኒት ለማሰራጨት እንዳልቻለ ሀገራዊ አቅራቢ ድርጅቱ አስታወቀ
2023-11-21ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-11-20ጋቢና ቪኦኤ
2023-11-2023ኛው “ታላቁ ሩጫ” በዐዲስ አበባ እና የመሥራቹ አትሌት ቀጣይ ውጥን
2023-11-20ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-11-20መምህራን ሥራ በማቆማቸው ጠምባሮ ልዩ ወረዳ ትምህርት እንዳልተጀመረ ተገለጸ
2023-11-20በድሬዳዋ ባሕርዩ የተለወጠ የደንጌ ትኩሳት ወረርሽኝ ጉዳት እያደረሰ እንደኾነ ተጠቆመ
2023-11-20በዚምባብዌ ሕይወትን እያጠፋ ባለው የኮሌራ ወረርሽኝ የጽዳት ዘመቻ እየተደረገ ነው
2023-11-20በታንዛኒያው ድርድር ተስፋ ቢያደርጉም በወለጋ ዞኖች የማያባራ ግጭት እንደተቸገሩ ተወላጆች ተናገሩ
2023-11-20መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከጦርነቱ መቆም በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ
2023-11-20የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ከዳያስፖራ ማኅበረሰብ ጋራ የመጀመሪያ ውይይቱን አደረገ