በታንዛኒያው ድርድር ተስፋ ቢያደርጉም በወለጋ ዞኖች የማያባራ ግጭት እንደተቸገሩ ተወላጆች ተናገሩ

Channel:
Subscribers:
199,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=nJE7jMHdE2k



Duration: 4:30
264 views
0


በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል፣ በአራቱም የወለጋ ዞኖች ውስጥ የሚደረገው የተኩስ ልውውጥ፣ ለዓመታት ቤተሰቦቻቸውን እንዳይጎበኙ እንዳከላከላቸው፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የአካባቢው ተወላጆች ተናገሩ።

በአራቱም ዞኖች ውስጥ በቀጠለው ጦርነት ሳቢያ፣ የአካባቢው ተወላጆች ወደየቀዬአቸው ለመሔድ ባለመቻላቸው፣ ለማኅበራዊ ችግሮች እንደተጋለጡ አመልክተዋል።

በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሞያዎችም፣ በጸጥታው ችግር ምክንያት ከቦታ ወደ ቦታ ተዘዋውረው ለመሥራት እንደተቸገሩ አስረድተዋል።

በታንዛኒያ-ዳሬ ሰላም እየተካሔደ ያለው ድርድር፣ የግጭት ኹኔታው አብቅቶ ቤተሰቦቻቸውን ለመጠየቅ ያስችላቸዋል፤ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ተወላጆቹ አመልክተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።




Other Videos By VOA Amharic


2023-11-21ሩሲያ የዩክሬን ሕፃናትን በግዳጅ ለማነጽ እንደምትወስድ የረድኤት ድርጅቶች ወቀሱ
2023-11-21ኢትዮጵያ ከዕዳ ክፍያ ስጋት የሚያወጣት ኢኮኖሚያዊ ዕቅድ እንደሚያሻት ተጠቆመ
2023-11-21በዐማራ ክልል መድኃኒት ለማሰራጨት እንዳልቻለ ሀገራዊ አቅራቢ ድርጅቱ አስታወቀ
2023-11-21ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-11-20ጋቢና ቪኦኤ
2023-11-2023ኛው “ታላቁ ሩጫ” በዐዲስ አበባ እና የመሥራቹ አትሌት ቀጣይ ውጥን
2023-11-20ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-11-20መምህራን ሥራ በማቆማቸው ጠምባሮ ልዩ ወረዳ ትምህርት እንዳልተጀመረ ተገለጸ
2023-11-20በድሬዳዋ ባሕርዩ የተለወጠ የደንጌ ትኩሳት ወረርሽኝ ጉዳት እያደረሰ እንደኾነ ተጠቆመ
2023-11-20በዚምባብዌ ሕይወትን እያጠፋ ባለው የኮሌራ ወረርሽኝ የጽዳት ዘመቻ እየተደረገ ነው
2023-11-20በታንዛኒያው ድርድር ተስፋ ቢያደርጉም በወለጋ ዞኖች የማያባራ ግጭት እንደተቸገሩ ተወላጆች ተናገሩ
2023-11-20መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከጦርነቱ መቆም በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ
2023-11-20የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ከዳያስፖራ ማኅበረሰብ ጋራ የመጀመሪያ ውይይቱን አደረገ
2023-11-20የአእምሮ ጤና ተሟጋቿ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ራዝሊን ካርተር ዐረፉ
2023-11-19የአፍሪካ ባህላዊ ህክምናዎች
2023-11-17ጋቢና ቪኦኤ
2023-11-17እስራኤል በጋዛ “የጦር ወንጀል” ፈጽማለች የሚለውን ክስ፣ እንዲመረምር ደቡብ አፍሪካ ጠየቀች
2023-11-17በአፋር ክልል ከጦርነቱ በኋላ የህጻናት ጋብቻ አሃዝ መጨመሩ ተገለጸ
2023-11-17እስራኤል በጋዛ “የጦር ወንጀል” ፈጽማለች የሚለውን ክስ፣ እንዲመረምር ደቡብ አፍሪካ ጠየቀች
2023-11-17የመቀሌ የታክሲ አሽከርካሪዎች የሥራ ማቆም አደረጉ
2023-11-17የዳሰነች ወረዳ ቀበሌዎች በጎርፍ እንደተዋጡ ነው