በጋምቤላ ክልል 14 የአመራር አባላት ታሰሩ

Channel:
Subscribers:
140,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=LcNzTlOHkCA



Duration: 3:25
145 views
4


የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት፣ በጆር እና በኢታንግ ልዩ ወረዳ ተከሥቶ ከነበረው የጸጥታ መደፍረስ ጋራ በተያያዘ፣ ግንኙነት ነበራቸው ብሎ የጠረጠራቸውን 14 የአመራር አባላት እና አንድ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ፡፡

የጋምቤላ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡጁሉ ጊሎ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሰዎች፣ ከዞን እስከ ወረዳ ባሉ የአስተዳደር መዋቅሮች ውስጥ የነበሩ አመራሮች መኾናቸውን ጠቅሰው፣ ጉዳያቸውም በሕግ ተይዟል፤ ብለዋል፡፡

በጋምቤላ ግጭቶች ላይ ጥናት ያደረጉ አንድ ባለሞያ ደግሞ፣ እንዲህ ዓይነት ርምጃዎች፣ ጊዜያዊ መፍትሔን እንጂ ዘላቂ ሰላምን እንደማያመጡ አመልክተዋል፡፡ ችግሩ መፈታት ያለበት፣ በፖለቲካዊ ንግግር እና በሕዝባዊ ውይይት እንደኾነም ይመክራሉ፡፡

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
- - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -\n🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።\nፌስቡክ - https://www.facebook.com/voaamharic\nኢንስታግራም - https://www.instagram.com/voaamharic\n X - https://www.twitter.com/VOAAmharic\nዌብሳይት - https://amharic.voanews.com\nየዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- https://www.youtube.com/voaamharic\n☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።\n\n📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። \n\nVOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.




Other Videos By VOA Amharic


2024-04-18ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-04-17ጋቢና ቪኦኤ
2024-04-16ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-04-16ጋቢና ቪኦኤ
2024-04-15ኢትዮጵያዊው ሲሳይ ለማ በ2024 የቦስተን ማራቶን አሸነፈ
2024-04-15ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-04-15ኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን ሯጮች ተከሰሱ
2024-04-15የናይጄሪያ ቺቦክ ልጃገረዶች ጠለፋ 10ኛ ዓመት መታሰቢያ
2024-04-15“የተዘነጋው የሱዳን ጦርነት ተስፋ እንደራቀው” ዓመት ሞላው
2024-04-15በበቴ ዑርጌሳ የግድያ ምርመራ ላይ ስጋት እንዳለው ኦነግ አስታወቀ
2024-04-15በጋምቤላ ክልል 14 የአመራር አባላት ታሰሩ
2024-04-15በመኾኒ ከተማ የተጠለሉ የአላማጣ ተፈናቃዮች ሰልፍ በመውጣት ለመመለስ ጠየቁ
2024-04-13ጋቢና ቪኦኤ
2024-04-12የኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ተሰጥኦ ለማጎልበት እንደሚሠራ የአሜሪካ ኤምባሲ ገለጸ
2024-04-12በአሜሪካ በአመጋገብ የሚከሠት ከባድ የጤና ችግር እና የሚሰጠው ትኩረት
2024-04-12ትረምፕ የአሪዞናው የጽንስ ማስወረድ ክልከላ ከመጠን ያለፈ ነው አሉ
2024-04-12አሜሪካ ለአጋሮቿ የምታደርገው ወታደራዊ ድጋፍ የመከላከያ ኢንዱስትሪዋን ያሳድገዋል - ተንታኞች
2024-04-12ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-04-12በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ ያሉ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ተጀመረ
2024-04-12የማህጸን ኪራይ እና ውዝግቡ
2024-04-12በኖኖ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 12 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ