የናይጄሪያ ቺቦክ ልጃገረዶች ጠለፋ 10ኛ ዓመት መታሰቢያ
በሰሜናዊ ናይጄሪያ፣ የሽብርተኛው እስላማዊ ቡድን ቦኮ ሐራም ታጣቂዎች፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪ ልጃገረዶችን ከጠለፉ ዐሥር ዓመታት ተቆጠሩ፡፡
ከዚያ ወዲህ ብዙዎቹ ተጠላፊዎች ራሳቸው ከጠላፊዎቻቸው እጅ አምልጠዋል ወይም የጸጥታ ኀይሎች አስለቅቀዋቸዋል፡፡ 82 ልጃገረዶች ግን አሁንም በጠላፊዎቻቸው ቁጥጥር ሥር ናቸው፡፡
የልጃገረዶቹ ዕጣ ፈንታ፣ በአንድ ወቅት ጠንካራ በነበረው “ልጃገረዶቻችንን እናስለቅቅ” ከተባለ ተሟጋች ቡድን ዳግም ማንሰራራት ጋራ ተቆራኝቷል፡፡
በወቅቱ የቡድኑ እንቅስቃሴ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ትኩረት አግኝቶ እንደነበር ያወሳው ቲመቲ ኦቢዬይዙ ከአቡጃ ያጠናቀረው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -\n🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።\nፌስቡክ - https://www.facebook.com/voaamharic\nኢንስታግራም - https://www.instagram.com/voaamharic\n X - https://www.twitter.com/VOAAmharic\nዌብሳይት - https://amharic.voanews.com\nየዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- https://www.youtube.com/voaamharic\n☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።\n\n📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። \n\nVOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.
Other Videos By VOA Amharic
2024-04-19 | በራያ አላማጣ አካባቢ ግጭት የፌደራል መንግሥት ማሳሰቢያ ሰጠ |
2024-04-17 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-04-17 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2024-04-17 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-04-16 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2024-04-16 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-04-16 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-04-15 | ኢትዮጵያዊው ሲሳይ ለማ በ2024 የቦስተን ማራቶን አሸነፈ |
2024-04-15 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2024-04-15 | ኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን ሯጮች ተከሰሱ |
2024-04-15 | የናይጄሪያ ቺቦክ ልጃገረዶች ጠለፋ 10ኛ ዓመት መታሰቢያ |
2024-04-15 | “የተዘነጋው የሱዳን ጦርነት ተስፋ እንደራቀው” ዓመት ሞላው |
2024-04-15 | በበቴ ዑርጌሳ የግድያ ምርመራ ላይ ስጋት እንዳለው ኦነግ አስታወቀ |
2024-04-15 | በጋምቤላ ክልል 14 የአመራር አባላት ታሰሩ |
2024-04-15 | በመኾኒ ከተማ የተጠለሉ የአላማጣ ተፈናቃዮች ሰልፍ በመውጣት ለመመለስ ጠየቁ |
2024-04-13 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-04-12 | የኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ተሰጥኦ ለማጎልበት እንደሚሠራ የአሜሪካ ኤምባሲ ገለጸ |
2024-04-12 | በአሜሪካ በአመጋገብ የሚከሠት ከባድ የጤና ችግር እና የሚሰጠው ትኩረት |
2024-04-12 | ትረምፕ የአሪዞናው የጽንስ ማስወረድ ክልከላ ከመጠን ያለፈ ነው አሉ |
2024-04-12 | አሜሪካ ለአጋሮቿ የምታደርገው ወታደራዊ ድጋፍ የመከላከያ ኢንዱስትሪዋን ያሳድገዋል - ተንታኞች |
2024-04-12 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |