GTA 6 Delay የተደረገበት ምክንያት
Detail Video: • GTA 6: 50 NEW Fan Discoveries You SHOULD KNOW
የ Rockstar post በ May 2, 2025:
ሰላም ለሁላችሁ።
Grand Theft Auto VI አሁን በMay 26 2026 ሊለቀቅ ነው።
ይህ እርስዎ ከጠበቁት በላይ በመዘግየቱ በጣም እናዝናለን። በአዲሱ Grand Theft Auto ዙሪያ ያለው ፍላጎት እና ደስታ መቀጨት ለመላው ቡድናችን በእውነት አዋራጅ ነበር። Gameኡን ለመጨረስ በምንሰራበት ወቅት ላሳዩት ድጋፍ እና ትዕግስት ልናመሰግንዎ እንፈልጋለን።
በለቀቅነው በእያንዳንዱ Game ግባችን ሁል ጊዜም ካሰባቹት በላይ ሰርቶ ማቅረብ ነው እና Grand Theft Auto VI የተለየ አይደለም። እርስዎ በሚጠብቁት እና በሚገባዎትን የጥራት ደረጃ ለማቅረብ ይህ ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልገን እንደተረዱን ተስፋ እናደርጋለን።
ተጨማሪ መረጃ በቅርቡ ለእርስዎ ለማካፈል በጉጉት እንጠብቃለን።
ከሰላምታ ጋር
የሮክስታር Gameኦች
🎁 🎱 Sub አርጉኝ በነጻ ነው!! 😶 : //.
(☞゚ヮ゚)☞: ይህ ቪድዮ የተሰራው ለኢትዮጵያ Gaming ማህበረሰብ ነው። ፈታ እንደሚያረጋችሁ ተስፍ አደርጋለሁ። Huge Love❤ ️
^_^: Enjoy The Game Play Guys With Much Love❤ ️
For Ethiopian Gaming Community።
0:00 - intro
1:02 - ሙሉ Videoውን እየው!
14:53 - Outro
#gtavi
#gtavitrailer2
#gtavitrailercommentary
#gtavigraphicsmod
#gta6trailerreaction
#gta6realgraphics
#gtavicecitystories4k
#gtavidadejovem
Other Videos By OB9G
| 2025-09-14 | የOB9G Best Momentኦች 2017 ዓ.ም🥀 |
| 2025-09-07 | GTA 5 ላይ ማለቂያ የሌለው የገንዘብ Glitch አገኘሁ |
| 2025-08-17 | የእንጀራ እናቴ ልትገለኝ ሞከረች! Fears to Fathom : Carson's House |
| 2025-08-06 | ወደ ሃረር ሂጄ ያጋጠመኝ አስደንጋጭ ክስተት |
| 2025-07-09 | Ethiopia ውስጥ "Gaming" ማደግ ያለበት ምክንያት? |
| 2025-06-01 | GTA 5 ላይ የሚደማው ቤት እገኘሁ! |
| 2025-05-31 | What Happens If You Play PUBG for 10 Billion Hours? |
| 2025-05-11 | GTA 6 Delay የተደረገበት ምክንያት |
| 2025-05-04 | Ban ተደርጎ የነበረው የ PUBG Level 50 Accountኤ ተመለሰ :) |
| 2025-04-27 | Abyssinia Gamer የከፈተውን The Gamers Den Visit አደረግኩኝ |
| 2025-04-20 | የ Shrek Hotel ውስጥ 5 ምሽቶች እሳለፍኩ :( |
| 2025-04-13 | ከዚህ ሁላ ጊዜ በኋላ በስተመጨረሻ ... Here’s My Setup! |
| 2025-03-11 | GTA 5 ላይ ያገኘኋቸው እንግዳ Detialኦች መላጣ Franklin , የRPG ዘዴዎች እና ሌሎችም! |
| 2025-02-24 | የመጀመሪያው የ Ethiopian Story Game [ምርኮ] |
| 2025-01-08 | የልጅነት Gameኦቻችንን አወዳደርኩ [ Tier List ] |
| 2024-12-23 | G T A-5 ላይ ያስገረሙኝ እና ያስደነገጡኝ Glitchኦች |
| 2024-11-05 | Bot ብላቹ ለተሳደባቹኝ ምላሼ :) |
| 2024-10-13 | 5 Shocking GTA 5 Details |
| 2024-09-14 | ይሄ Game እንዴት Ethiopia ውስጥ አልታወቀም? |
| 2024-09-07 | PUBG ያስጠላኝ ምክንያት :( |
| 2024-08-29 | "ዳቦሽ" የሚል Game ? |
Other Statistics
Grand Theft Auto VI Statistics For OB9G
OB9G presently has 5,209 views for Grand Theft Auto VI across 5 videos, and less than an hour worth of Grand Theft Auto VI videos were uploaded to his channel. This is 2.24% of the total watchable video on OB9G's YouTube channel.


