የዩክሬን የጦር ጀግኖች ልጆች ኮሎራዶን ጎበኙ
Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=-DfQxogrZG4
በዩክሬን ጦርነት ወላጆቻቸው የተሰዉ 14 ልጆች በዴንቨር ኮሎራዶ ለሁለት ሣምንት ጉብኝት የማድረግ ዕድል አጋጥሟቸዋል። ወደ ኮሎራዶ የመጡት በአገረ ግዛቲቱ ያሉ በጎ ፈቃደኞች ገንዘብ በማዋጣታቸው ነው። ስቪትላና ፕሪስቲንስካ ያጠናቀረችውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።
Other Videos By VOA Amharic
2023-03-15 | ብሊንከን ከኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትርና ምክትል ጠ/ሚኒስትር ጋር ያደረጉት ውይይት |
2023-03-15 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2023-03-15 | ጋቢና ቪኦኤ |
2023-03-14 | በድርቅ የተጎዱ አርሶ አደሮች ለምግብ እጥረት ተጋልጠናል አሉ |
2023-03-14 | በምግብ እጥረት የተጎዱ እናቶችና ታዳጊ ልጃገረዶች ቁጥር እያሻቀበ ነው - ዩኒሴፍ |
2023-03-14 | የኢትዮጵያ መንግሥት ድርቁን በይፋ አለማረጋገጡ እርዳታ አቅርቦት ላይ ተፅእኖ ፈጥሯል |
2023-03-14 | ሩሲያ በሱዳን ለመገንባት ባቀደችው የባህር ኃይል ጦር ሰፈር ጉዳይ ከሀገሬው ሰው ተቃውሞ እንደሚጠብቃት ተሰግቷል |
2023-03-14 | ጉህዴን አመራሮቹ፣ አባላቱና ደጋፊዎቹ እንዲፈቱ ጠየቀ |
2023-03-14 | በዋግ ኽምራ ዞን እናቶች በወሊድ ምክኒያት በሚገጥም ችግር ሕይወታቸው ማለፉ ተገለፀ |
2023-03-14 | የአንተኒ ብሊንከን የአዲስ አበባ ጉብኝት |
2023-03-14 | የዩክሬን የጦር ጀግኖች ልጆች ኮሎራዶን ጎበኙ |
2023-03-14 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2023-03-14 | "ድንቅ" ሴቶችን ያከበረው የትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ምሽት |
2023-03-14 | ጋቢና ቪኦኤ |
2023-03-13 | የኢትዮጵያ - ጅቡቲ የባቡር ቀጠናዊ ትስስርን ማሳደጉን ባለሥልጣናቱ ገለፁ |
2023-03-13 | ተመድ በኢትዮጵያ የተከሰተዉ ድርቅ እንዳሳሰበው ገለፀ |
2023-03-13 | ኢሰማኮ በትግራይ ክልል የነበሩ በሺሆች የተቀጠሩ አባሎቹ የት እንዳሉ እንደማያውቅ ገለፀ |
2023-03-13 | ውድብ ናፅነት ትግራይ በመቐለ ውይይት እንዳያካሂድ መከልከሉን ገለፀ |
2023-03-13 | ባልደራስ በአዲስ አበባ ጉባዔ እንዳያደርግ መከልከሉን አስታወቀ |
2023-03-13 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2023-03-13 | ሴቶች አውሮፓዊ ባህልን እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን እንዲያስታርቁ የምትጥረው - ኤልሳ ጌጡ |