የናሚቢያ ኩባኒያ የዛፍ ስርን ለግንባታ እያዋለ ነው

Channel:
Subscribers:
140,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=4uYYgNJu0do



Duration: 1:51
33 views
1


በረሃማዋ ናሚቢያ የከረሰምድር ውሃን በመምጠጥ እና አለአግባብ በመንሰራፋት በሚታወቀው የአኬሺያ ዛፍ እና ከስሩ በሚበቅሉት እንጉዳዮች ስትቸገር ኖራለች።

በሃገሪቱ የሚገኝ አንድ ኩባኒያ ከዛፉ ስር የሚያድጉትን ፌንጌ እና እንጉዳዮችን ለአካባቢ ጥበቃ አመቺ በሆነ መንገድ እየቆረጠ ለግንባታ ጠቃሚ ወደ ሆኑ ብሎኬቶችና ጡቦች በመቀየር ላይ ይገኛል።

ቪታሊዮ አንጉላ ከናሚቢያ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -\n🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።\nፌስቡክ - https://www.facebook.com/voaamharic\nኢንስታግራም - https://www.instagram.com/voaamharic\n X - https://www.twitter.com/VOAAmharic\nዌብሳይት - https://amharic.voanews.com\nየዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- https://www.youtube.com/voaamharic\n☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።\n\n📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። \n\nVOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.




Other Videos By VOA Amharic


2024-04-09ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-04-09በትግራይ ክልል የታሰሩ የመከላከያ አባላት ጉዳይ ቤተሰቦቻቸውን አሳስቧል
2024-04-09ጽንስ የማስወረድ ውሳኔ በዘንድሮው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ
2024-04-09በባሕር ዳር በተፈጸመ ጥቃት አምስት ሰዎች ተገደሉ
2024-04-09ፍርድ ቤቱ የሽብር ተከሳሾችን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ ስሚ አቋረጠ
2024-04-09ጋምቤላ ክልል አራት ከፍተኛ አመራሮችን ከኃላፊነት አነሣ
2024-04-09በኮሬ ዞን ሁለት ሲቪሎች በታጣቂዎች ጥቃት ተገደሉ
2024-04-09በጀልባ መስጠም አደጋ 38 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ሞቱ
2024-04-08ጋቢና ቪኦኤ
2024-04-05የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዘመቻ ብርቱ ፉክክር በዊስከንሲን ግዛት
2024-04-05የናሚቢያ ኩባኒያ የዛፍ ስርን ለግንባታ እያዋለ ነው
2024-04-05የኔቶ ዓባላት ለዩክሬን የአየር መቃወሚያ እንዲያቀርቡ ተጠየቀ
2024-04-05ፍርድ ቤቱ የ14 የሽብር ተከሳሾችን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ መስማት ጀመረ
2024-04-05ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-04-05በፍኖተ ሰላም የቦንብ ጥቃት 24 ተማሪዎች ጉዳት ደረሰባቸው
2024-04-05ስደተኞች የአሜሪካን የግንባታ ፍላጎት ያሟሉ ይሆን?
2024-04-04ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-03-30ብሊንክን በዩክሬይንና በጋዛ ጦርነቶች ጉዳይ ወደ ፓሪስ እና ብራስልስ ይጓዛሉ
2024-03-30ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-29ራሳቸውን የሚያጠፉ ወጣቶች ቁጥር የመጨመር ምክኒያቶች እና መፍትሔዎች
2024-03-29“የሰቆጣ ቃል ኪዳን” በአማራ እና በትግራይ ወቅታዊ ችግሮች ሳቢያ ሳንካ ገጥሞታል