ዘለንስኪ የሩሲያ ጄቶች ከዩክሬን አየር እንዲታገዱ የአሜሪካን ኮንግረስ ጠየቁ

Channel:
Subscribers:
145,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=8xzw_ZCgpdI



Duration: 4:12
114 views
2


የዩክሬን ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ዛሬ ረቡዕ ለዩናይትድ ስቴትስ የምክር ቤት አባላት ባሰሙት የቀጥታ ንግግር የሩሲያ ኃይሎች ላለፉት ሦስት ሳምንታት በሃገራቸው ላይ እያደረሱ ካሉት ጭፈጨፋ ለመከላከል ብዙ ማድረግ እንደሚገባቸው አሳስበዋል፡፡
በአሜሪካ ታሪክ ለረጅም ጊዜ ሆኖ የቆየውን ቁስል በመቀስቀስ ምክር ቤቱና ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የበለጠ ወታደራዊ እርዳታ እንዲሰጧቸው የዩክሬንን አየር ክልል ለበረራ የተከለከል ዞን በማድረግ እንዲወስኑ ጠይቀዋል፡፡


Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/ukraine-president-plea-for-more-us-help-/6488364.html




Other Videos By VOA Amharic


2022-03-18በሰላም ጉዳይ ላይ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት
2022-03-18አጭር ቆይታ ፦ከቀድሞዋ የወጣት አፍሪካዊያን የአመራር መርሀ-ግብር(YALI) ተሳታፊ ራህዋ ገ/መስቀል ጋር
2022-03-18ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-03-17ጋቢና ቪኦኤ
2022-03-17አቶ ዳውድ ኢብሳ የፀጥታ ሠራተኞች ክትትል ሥር እንደሚገኙ ፓርቲያቸው አስታወቀ
2022-03-17ባይደን ለዩክሬን ደህንነት የ800ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ይፋ አደረጉ
2022-03-17ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መመዝገባቸውን ውጭ ጉዳይ አስታወቀ
2022-03-17የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-03-17ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-03-16ጋቢና ቪኦኤ
2022-03-16ዘለንስኪ የሩሲያ ጄቶች ከዩክሬን አየር እንዲታገዱ የአሜሪካን ኮንግረስ ጠየቁ
2022-03-16የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-03-16ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-03-15ጋቢና ቪኦኤ
2022-03-15የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-03-15ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-03-14ጋቢና ቪኦኤ
2022-03-14ዩክሬናውያንና ሩሲያውያን ክርስቲያን አማኞች በአንድ ላይ በመፀለይ ላይ ናቸው
2022-03-14“ድርቁ ከብቶቻችንን ጨርሶ ባዶ እጃችን እያስቀረንነው” የቦረና ዞን አርብቶ አደሮች
2022-03-14የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-03-12ለታዳጊ እናቶች ተሰፋ የሆነው ጣሊታ ተቋም