የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ኣፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ
Channel:
Subscribers:
200,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=CtF2D_ZqOAw
በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል፣ ባለፈው ዓመት ጥቅምት በፕሪቶርያ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት የስልታዊ ሂደት ግምገማ መጀመሩን የአፍሪካ ኅብረት አስታወቀ።ግምገማው፣ የሰላም ሒደቱ “ወሳኝ ነጥቦች” በተባሉት፥ የሰብአዊ ርዳታ አቅርቦት፣ የትጥቅ መፍታትና የድኅረ ጦርነት መልሶ ግንባታ ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ፣ የኅብረቱ የፖለቲካ ጉዳዮች የሰላም እና ጸጥታ ኮሚሽን ገልጿል።
Other Videos By VOA Amharic
2024-03-12 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-03-12 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2024-03-11 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-03-11 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-03-11 | በአንድ ቀን የዋሉት ሑዳዴ እና ረመዳን |
2024-03-11 | ኢምግሬሽንና ሥነ ተዋልዶ ለባይደንና ትረምፕ የምረጡኝ ዘመቻ ርእሰ ጉዳዮች |
2024-03-11 | ከሽግግር ፍትሕ ትግበራ በፊት ግጭቶች እንዲፈቱ የሲቪል ማኅበራት ጠየቁ |
2024-03-11 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2024-03-11 | በማላዊ የጽንስ ማቋረጥ ሕጉ እንዲሻሻል ግፊት እየተደረገ ነው |
2024-03-11 | በናይጄሪያ የተማሪዎች መጠለፍ እና የወላጆች ጭንቀት |
2024-03-11 | የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ኣፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ |
2024-03-08 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-03-08 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2024-03-07 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-03-07 | የድንቅ ሴቶች ምሽት |
2024-03-07 | በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ በአንድ ወጣት ግድያ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ |
2024-03-07 | በፊላደልፊያው ተኩስ ስምንት አዳጊዎች ቆሰሉ |
2024-03-07 | ባይደን ከጦርነት እስከ ኢኮኖሚ የሚዳስስሰውን ንግግራቸውን ዛሬ ምሽት ያደርጋሉ |
2024-03-07 | በያያ ጉለሌ በቀጠለው ግጭት ሰዎች መጎዳታቸው ተገለጸ |
2024-03-07 | በግጭት ሳቢያ 3ሺሕ700 የአማራ ክልል ትምህርት ቤቶች እንደተዘጉ ናቸው |
2024-03-07 | የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ሊገመገም ነው |