ከሽግግር ፍትሕ ትግበራ በፊት ግጭቶች እንዲፈቱ የሲቪል ማኅበራት ጠየቁ

Channel:
Subscribers:
199,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=dBdbeVTdaMU



Duration: 6:19
54 views
2


በኢትዮጵያ አሁን ያለው የሰላም ዕጦት፣ የሽግግር ፍትሕን ለመተግበር እንደማያስችል የገለጹ ስምንት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ በቅድሚያ ግጭቶች መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ፡፡ ድርጅቶቹ፣ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲውን አስመልክተው ባወጡት ያጋራ መግለጫ፣ መንግሥት ከግምት ማስገባት ይኖርበታል ያሏቸውን ምክረ ሐሳቦች አቅርበዋል፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት፣ “ከባድ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ፈጽሟል የተባለው የኤርትራ ሠራዊትም ተጠያቂ የሚሆንበት አሠራር ሊኖር ይገባል፤” ብለዋል፡፡




Other Videos By VOA Amharic


2024-03-14ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-03-14የጤፍ ዋጋ በ11 ወራት ከሁለት ዕጥፍ በላይ መጨመሩ ተጠቆመ
2024-03-14ሜዲቴራኔያን ባህር ላይ ከአደጋ የተረፉ ሃምሣ ሁለት ፍልሰተኞች ማክሰኞ አመሻሽ ላይ ሲሲሊ ደሴት ወዳለችው የጣልያን ካታኒያ ዳርቻ ተወስደዋል።⁣
2024-03-13ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-12ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-12ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-03-11ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-11ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-11በአንድ ቀን የዋሉት ሑዳዴ እና ረመዳን
2024-03-11ኢምግሬሽንና ሥነ ተዋልዶ ለባይደንና ትረምፕ የምረጡኝ ዘመቻ ርእሰ ጉዳዮች
2024-03-11ከሽግግር ፍትሕ ትግበራ በፊት ግጭቶች እንዲፈቱ የሲቪል ማኅበራት ጠየቁ
2024-03-11ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-03-11በማላዊ የጽንስ ማቋረጥ ሕጉ እንዲሻሻል ግፊት እየተደረገ ነው
2024-03-11በናይጄሪያ የተማሪዎች መጠለፍ እና የወላጆች ጭንቀት
2024-03-11የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ኣፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ
2024-03-08ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-08ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-03-07ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-07የድንቅ ሴቶች ምሽት
2024-03-07በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ በአንድ ወጣት ግድያ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ
2024-03-07በፊላደልፊያው ተኩስ ስምንት አዳጊዎች ቆሰሉ