ባይደን ስለ ጽንስ ማስወረድ ለመነጋገር ፍሎሪዳ ናቸው፣ የትረምፕ የኒው ዮርክ ፍርድ ሂደት ዐዲስ ምዕራፍ ይይዛል
ዛሬ ሰኞ በመክፈቻ ንግግሮች የተጀመረው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የፍርድ ሂደት ዐዲስ ምዕራፍ ይይዛል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለም የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ስለ ሥነ ተዋልዶ መብቶች ለመናገር ነገ ማክሰኞ በታምፓ ፍሎሪዳ የምርጫ ዘመቻ ያደርጋሉ። የቪኦኤ ዘጋቢ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። \n- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -\n🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።\nፌስቡክ - https://www.facebook.com/voaamharic\nኢንስታግራም - https://www.instagram.com/voaamharic\n X - https://www.twitter.com/VOAAmharic\nዌብሳይት - https://amharic.voanews.com\nየዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- https://www.youtube.com/voaamharic\n☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።\n\n📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። \n\nVOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.