የኢትዮጵያዊያን ሴቶችን የኃይል (ኢነርጂ) ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ ስለ ዓለመው ተቋም
Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=ntWAu0kcC7I
የኢትዮጵያ ሴቶች በኃይል ዘርፍ መረብ( Ethiopian Women in Energy network ) የተባለው ተቋም ፣ ሴቶች ባልተበራከቱበት የኃይል ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት የተቋቋመ ድርጅት ነው። ከሁለት መቶ በላይ አባላት ያሉት ተቋሙ ባለሙያዎችን ከማስተሳሰር አልፎ ፣ ወጣት ሴቶች በዘርፉ ውስጥ እንዲሳካላቸው የሚደግፉ መርሀ ግብሮችንም ዘርግቷል።
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/6592484.html