በዐማራ ክልል በከባድ መሣሪያዎች ጥቃት የሰላማዊ ሰዎች ግድያ እንደቀጠለ ኢሰመኮ ገለጸ

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=qjvU4m9_td0



Duration: 8:48
249 views
7


በዐማራ ክልል፣ የአየር ጥቃትን ጨምሮ በከባድ መሣሪያዎች የሚፈጸም የሰላማዊ ሰዎች ግድያ እንደቀጠለ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ኮሚሽኑ፣ የክልሉን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ፣ ዛሬ ሰኞ ባወጣው መግለጫ፣ በመንግሥት ኃይሎች ከሕግ ውጭ የሚፈጸሙ ግድያዎች ስለመቀጠላቸው፣ ማሳያዎችን ጠቅሶ አስረድቷል፡፡

የኢሰመኮ የሰብአዊ መብቶች ክትትል እና ምርመራ ሥራ ክፍል ከፍተኛ ዲሬክተር ዶር. ሚዛኔ አባተ፣ አሁን ባለው ኹኔታ፣ ኮሚሽኑ የተሟላ ምርመራ ማድረግ እንደማይችል ገልጸው፣ አጠቃላይ ጉዳቱ በቀጣይ በሚደረግ ምርመራ እንደሚጣራ አመልክተዋል፡፡

ከመንግሥት በኩል ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም፡፡

ኢሰመኮ በዛሬው መግለጫው፣ በየደረጃው በሚገኙ ሲቪል የመንግሥት የሥራ ሓላፊዎች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች፣ ግድያዎች እና እገታዎች፣ በታጠቁ ኃይሎች እንደተፈጸሙም ገልጿል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡




Other Videos By VOA Amharic


2023-10-31ጋቢና ቪኦኤ
2023-10-31የባህል አልባሳት ዲዛይነሮች እና ነጋዴዎች ተመሳስለው በተሠሩ የቻይና ምርቶች “እየተገፋን ነው” አሉ
2023-10-31ከፈተናዎች ውስጥ የላቀ የትምህርት ስኬት ያስመዘገበው አዳሪ ትምህርት ቤት
2023-10-31በጋሞ ዞን አንድ አባሉ በጸጥታ ኀይሎች እንደተገደለ ያስታወቀው ኢዜማ የክልሉን መንግሥት ኮነነ
2023-10-31የብሔራዊ ባንክ የብድር ጣሪያ ማሻሻያ ዐዲስ ባንኮችን እንደሚጎዳ ባለሞያዎች አመለከቱ
2023-10-31እስራኤል በጋዛ የምድር ማጥቃቷን አስፋፋች
2023-10-31ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-10-30ጋቢና ቪኦኤ
2023-10-30በትላንቱ የአየርላንድ-ደብሊን ማራቶን በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
2023-10-30የእስራኤል ሐማስን የማጥፋት ዘመቻ ላይሳካ እንደሚችል የቀድሞ ጀነራል መኰንን አስጠነቀቁ
2023-10-30በዐማራ ክልል በከባድ መሣሪያዎች ጥቃት የሰላማዊ ሰዎች ግድያ እንደቀጠለ ኢሰመኮ ገለጸ
2023-10-30ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-10-30የግብጽ ፕሬዚዳንት የጋዛ ግጭት ወደ ቀጣናው እንዳይስፋፋ አስጠነቀቁ
2023-10-30ወንዶች ያርጣሉ?
2023-10-30ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ በመሬት መንሸራተት ሦስት ሰዎች ሞቱ
2023-10-30በጸጥታ ችግር ተከታታይ መኸር በማለፉ ረኀብ የጸናባቸው የወለጋ ዞኖች “አቤት የምንልበት አካል አጣን” ሲሉ ተማፀኑ
2023-10-30ኢትዮጵያ “የሰብአዊ መብቶች ቀውስ ውስጥ ናት” ሲሉ የመብቶች ተሟጋቾች ገለጹ
2023-10-30ህወሓት የካድሬዎች ስብሰባውን ከሁለት ሳምንት በኋላ ለማካሔድ ወሰነ
2023-10-27ጋቢና ቪኦኤ
2023-10-27ባለፉት ስድስት ወራት ቁጥራቸው የበዛ የዐማራ ተወላጆች እንደተገደሉ የፍጅት መከላከል ድርጅቱ ገለጸ
2023-10-27ጋቢና ቪኦኤ