የሶማልያው ጎርፍ አዲስ የሰብአዊ ቀውስ ስጋት መቀስቀሱን ኦቻ አስታወቀ

Channel:
Subscribers:
199,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=xoIowk5-UGk



Duration: 3:53
110 views
0


ሶማልያ ሃገሪቱን ወደ ከፍተኛ ረሃብ አፋፍ ከዳረገው ታሪካዊው ድርቅ ካገገመች ከስድስት ወራት በኋላ፣ የተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በከባድ ዝናብ እና ጎርፍ መመታታቸው ድንጋጤን የፈጠረ ሌላ የአየር ንብረት ቀውስ እንዲከሰት ማድረጉን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (UN-OCHA) አስታውቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።




Other Videos By VOA Amharic


2023-12-04ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-12-04በቫሌንሺያው ማራቶን ኢትዮጵያውያን በሁለቱም ጾታዎች አሸነፉ
2023-12-04በዐማራ ክልል የኮሌራ ወረርሽኝ የ90 ሰዎች ሕይወት እንዳለፈ ተገለጸ
2023-12-04በየሳምንቱ ሰኞ የሚቀርበው አፍሪካ ነክ ርእሶች
2023-12-04በእስራኤል-ሐማስ ጦርነት ዐዲስ የተኩስ አቁም ስምምነት የማይጨበጥ ኾኗል
2023-12-04ኢትዮጵያ የሠራተኞች የደመወዝ ወለል ስምምነትን እንድታጸድቅ የሥራ ድርጅቱ ጠየቀ
2023-12-04በሰሜን ጎንደር ዞን ሦስት ወረዳዎች አራት ሰዎች በረኀብ እንደሞቱ ተገለጸ
2023-12-01ጋቢና ቪኦኤ
2023-12-01ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-12-01የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን የአካባቢ ጥበቃ ጥረት ተከበረ
2023-12-01የሶማልያው ጎርፍ አዲስ የሰብአዊ ቀውስ ስጋት መቀስቀሱን ኦቻ አስታወቀ
2023-12-01የአኵስም ጽዮን ተሳላሚዎች የሰላም ይዞታው እንዲጠናከር ተማፀኑ
2023-12-01የዐማራ ክልል ችግር እንዲፈታ ከግጭቱ በፊት ማስጠንቀቁን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ
2023-12-01በደላንታ የሆስፒታሉ አምቡላንስ በከባድ መሣሪያ ሲቃጠል አምስት ሰዎች እንደተገደሉ ተገለጸ
2023-12-01ብሔራዊው ቅርስ የጉለሌው ሼኽ ኦጀሌ ቤተ መንግሥት በመፍረስ አፋፍ ላይ ነው
2023-12-01“የሚላስ የሚቀመስ የለንም” ያሉ የቡሬ ወረዳ የጥቃት ተፈናቃዮች ለአስቸኳይ ድጋፍ ተማፀኑ
2023-11-30የቃላሚኖ የሮቦቲክስ ፈጠራ አሸናፊዎች እስከ “ኅዋ ምርምር የመጠቀ” ተምኔት
2023-11-30በዐዲስ አበባ የጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች ማትጊያ ማዕከል በርካቶችን እያበቃ ነው
2023-11-30የፈጠራ ዐቅሙንና ግኝቱን ለፍሬ ያበቃው ወጣት
2023-11-30ወጣቶችን ለሰላም እና አብሮነት ለማትጋት ያለመው መርሐ ግብር
2023-11-30ጋቢና ቪኦኤ