ብሔራዊው ቅርስ የጉለሌው ሼኽ ኦጀሌ ቤተ መንግሥት በመፍረስ አፋፍ ላይ ነው

Channel:
Subscribers:
199,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=ePw3OUm-K8s



Duration: 9:15
147 views
0


ኢትዮጵያ እንደ ሀገር እና እንደ ሀገረ መንግሥት ካላት ረዥም ታሪክ አኳያ፣ ብዙ ቁሳዊ እና መንፈሳዊ የቅርስ ሀብት እንዳላት የታወቀ ነው፡፡

ከእኒኽም ጥቂቶቹን፣ ከብሔራዊ ጸጋነት ባሻገር በዓለም የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ ቅርሶች ማኅደር ውስጥ፣ የሰው ልጆች ኹሉ ሀብት እንዲኾኑ አስመዝግባለች፡፡

አንዳንዶቹ ደግሞ፣ የቅርስነት ዕሴታቸው እጅግ ከፍ ያለ ቢኾንም፣ በቂ እንክብካቤ አላገኙም፡፡ ሌሎቹም፣ ጭራሹን እንዲጠፉ የተተዉ እስኪመስል ድረስ፣ እንደ ውዳቂ ዕቃ ተረስተዋል፡፡

በዐዲስ አበባ ከተማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የሼኽ ኦጄሌ አል ሐሰን መኖሪያ የነበረው ግዙፍ ሕንፃ፣ “ለውድመት የተጋለጡ” ከሚባሉ ብሔራዊ ቅርሶች አንዱ ነው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።




Other Videos By VOA Amharic


2023-12-04በእስራኤል-ሐማስ ጦርነት ዐዲስ የተኩስ አቁም ስምምነት የማይጨበጥ ኾኗል
2023-12-04ኢትዮጵያ የሠራተኞች የደመወዝ ወለል ስምምነትን እንድታጸድቅ የሥራ ድርጅቱ ጠየቀ
2023-12-04በሰሜን ጎንደር ዞን ሦስት ወረዳዎች አራት ሰዎች በረኀብ እንደሞቱ ተገለጸ
2023-12-01ጋቢና ቪኦኤ
2023-12-01ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-12-01የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን የአካባቢ ጥበቃ ጥረት ተከበረ
2023-12-01የሶማልያው ጎርፍ አዲስ የሰብአዊ ቀውስ ስጋት መቀስቀሱን ኦቻ አስታወቀ
2023-12-01የአኵስም ጽዮን ተሳላሚዎች የሰላም ይዞታው እንዲጠናከር ተማፀኑ
2023-12-01የዐማራ ክልል ችግር እንዲፈታ ከግጭቱ በፊት ማስጠንቀቁን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ
2023-12-01በደላንታ የሆስፒታሉ አምቡላንስ በከባድ መሣሪያ ሲቃጠል አምስት ሰዎች እንደተገደሉ ተገለጸ
2023-12-01ብሔራዊው ቅርስ የጉለሌው ሼኽ ኦጀሌ ቤተ መንግሥት በመፍረስ አፋፍ ላይ ነው
2023-12-01“የሚላስ የሚቀመስ የለንም” ያሉ የቡሬ ወረዳ የጥቃት ተፈናቃዮች ለአስቸኳይ ድጋፍ ተማፀኑ
2023-11-30የቃላሚኖ የሮቦቲክስ ፈጠራ አሸናፊዎች እስከ “ኅዋ ምርምር የመጠቀ” ተምኔት
2023-11-30በዐዲስ አበባ የጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች ማትጊያ ማዕከል በርካቶችን እያበቃ ነው
2023-11-30የፈጠራ ዐቅሙንና ግኝቱን ለፍሬ ያበቃው ወጣት
2023-11-30ወጣቶችን ለሰላም እና አብሮነት ለማትጋት ያለመው መርሐ ግብር
2023-11-30ጋቢና ቪኦኤ
2023-11-30ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-11-30በዐማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች በሀገራዊ ምክክር ሒደቱ መሳተፍ እንዲችሉ ጠየቁ
2023-11-30አወዛጋቢ እና ስመጥር የአሜሪካ የፖለቲካ መሪ ህይወት እና ትተውት ያለፉት ቅርስ
2023-11-30ባይደን በኮሎራዶ ስለ ባይዶኖሚክስ ተናገሩ