JEGNA |ጀግና

JEGNA |ጀግና

Views:
174,601
Subscribers:
3,510
Videos:
15
Duration:
1:38:27
Kenya
Kenya

JEGNA |ጀግና is a YouTube channel which has over 3.51 thousand subscribers. His content totals approximately 174.6 thousand views views across 15 videos.

Created on ● Channel Link: https://www.youtube.com/channel/UCXncmCuN-s-GW5y3WCfdCKQ




About JEGNA |ጀግና

ሰላም ይህ ቻናል የተለያዩ ቦታዎች ላይ ከማያቸው ነገሮች ያስተምራሉ ብዬ እማስባቸውን ቪድዮዎች እምለቅበት ነው ።
ሲጀመር አንተ ምን አለህ ? እምትሉኝ ከሆነ ከ 13 አይነት በላይ ስራዎችን ሰርቻለሁ ፣ አሁንም በምሰራው ስራ በፈጣሪ እርዳታ መልካም ነገርን እያገኘው ነው ።
በባህሪም ነገሮችን ለመረዳት ጊዜ ወስጄ ስለምመረመር ፣ እናንተ ሳትደክሙ በቀላሉ እምትረዱበትን መንገድ ይዤ መጣለሁ።
መነሻ ሃሳቦቹን እና ታሪኮቹን የተለያዩ እንንግሊዘኛ ቻናሎች ላይ ልታውቋቸው ትችላላችሁ ፣ እኔም የራሴን ነገር ጨምሬ እና አስተካክዬ ፣ ለኛው ሃገር በሚመጥን እና በሚገባ መንገድ አቀርባለሁ።
አስተያየት እና ጥቆማ ካላችሁ ኮሜንት አርጉልኝ።
ቪድዪዎቹን ለመስራት ጊዜ ስለሚወስድብኝ ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ልታግዙግኝ ትችላላችሁ።
በጣም አመስግናለሁ ። 🙏🙏




Most Viewed Games