ዳራሮ

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=-WaZh-Y7vxA



Duration: 4:39
1,300 views
24


ከምዕራብና ምሥራቅ ጉጂ ዞኖች ተፈናቅለው እየተንገላቱ ላሉ ሰዎች ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጥ የጌዴኦ አባገዳ ጠየቁ፡፡ አባገዳ ደንቦቢ ማሮ ጥያቄውን ያቀረቡት "ዳራሮ" በሚባለው የጌዴኦ ብሄር ዓመታዊ የምሥጋናና የፀሎት ክብረ በዓል ላይ ነው፡፡ ለተፈናቀሉት ወገኖቻቸው ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ድጋፍ እንዲያደርጉም ጠይቀዋል፡፡
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/thanks-giving-gedio-3-20-2019/4839473.html




Other Videos By VOA Amharic


2019-04-05የመስቃን ቤተ-ጉራጌና በማረቆ ብሄረሰቦች መካከል ግጭት
2019-04-05የቦይንግ 737 ማክስ ኤይት አደጋ ምርመራ ውጤት የመጀመሪያ ሪፖርት
2019-04-04ጠ/ሚ ዐብይ በጂጂጋ ያደረጉት ንግግር
2019-04-04ጠ/ሚ ዐብይ በጂጂጋ ሥጦታ ተበረከተላቸው
2019-04-02ለኒፕሲ ሀስል ለመዘከር የሻማ ማብራት ሥነ ስርዓት በሎስ አንጀለስ
2019-03-29ዳዳብ የሰደተኞች መጠለያ - ኬንያ
2019-03-28ኢትዮጵያዊ እናት አውሮፕላን ውስጥ መንታ ህፃናት ተገላገለች
2019-03-26ሀገርቀፍ የኢትዮጵያ ት/ቤቶች የስፖርት ውድድር በመቀሌ
2019-03-25ክፍል ሁለት ቃለ ምልልስ - ከአቶ ጃዋር መሐመድ ጋር
2019-03-23ቃለ ምልልስ - ከአቶ ጃዋር መሐመድ ጋር
2019-03-20ዳራሮ
2019-03-19"አምስቱ የኢትዮጵያ ገናና ነገስታት" - የዓመቱ የSEED ሽልማት -ክፍል አንድ
2019-03-18ቦይንግ 737 ማክስ ኤይት ጄት ህይወታቸውን ላጡ የፀሎት ፕሮግራም በሎስ አንጀለስ
2019-03-14አውሮፕላኑ ሲወድቅ የተመለከቱ የዐይን እማኞች
2019-03-13የተሳፋሪዎች ቤተሰቦች አውሮፕላኑ ከተከሰከሰበት ቢሾፍቱ አካባቢ
2019-03-11በአውሮፕላን አደጋው ህይወታቸውን ላጡ የበረራ ሠራተኞች የሀዘን መታሰቢያ
2019-03-07አርቲስት ይሁኔ በላይ ከእንጁባራ
2019-03-05ስንቄ
2019-03-05ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ደቡብ ሱዳን የጋራ የትብብር ፕሮጀክቶች
2019-03-01የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ
2019-02-26የአዲስ አበባችን የወጣቶች፣ ጎልማሶች እና ምሁራን ማኅበር