ለውሃ ነክ ስጋቶች የተጋለጡ የአፍሪካ ህፃናት

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=1bU9dQ-YDLw



Duration: 4:21
39 views
0


በአስር የአፍሪካ ሀገሮች 190 ሚሊዮን ህጻናት ከውሃ ጋር ተያያዥ ለሆኑ ሦስት ስጋቶች የተደቀኑባቸው መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ያወጣው አዲስ ጥናት አስገነዘበ፡፡ ህፃናቱ ለውሃ ዕጦት፣ ከንጽህና መጓደል ጋር ለተያያዙ በሽታዎች እና ለአየር ንብረት ነክ አደጋዎች ተጋላጭ መሆናቸውን ነው ዩኒሴፍ አሳስቧል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።




Other Videos By VOA Amharic


2023-03-21የእድገት መለኪያዎች ትክክለኛውን መጠን እንደማያመላክቱ ባለሞያዎች ገለፁ
2023-03-21የኢትዮጵያን የቡና ባህል የሚያሳይ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ
2023-03-21አስከፊው ድርቅ በሶማሊያ ሚሊየኖችን አፈናቀለ
2023-03-21“በጉጂ የተከሰተዉ ድርቅ አሁንም ትኩረት ይሻል” - ተመድ
2023-03-21“ተወልደ ለኢትዮጵያም አፍሪካም ባለውለታዋ ነው” – የዶ/ር ተወልደብርሃን ወዳጆች
2023-03-21የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት በኢትዮጵያ ላይ ያወጣው የሰብዓዊ መብት ሪፖርት
2023-03-21ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-03-21ወጣቶች ከጦርነትና ከግጭት አስተሳሰብ እንዲወጡ ተጠየቀ
2023-03-21ትኩረት የሳበው ባዶ እግር ሩጫ
2023-03-20የብሊንከን የኢትዮጵያ ጉብኝት ፋይዳ ሲዳሰስ
2023-03-20ለውሃ ነክ ስጋቶች የተጋለጡ የአፍሪካ ህፃናት
2023-03-20በቱሪዝም ዘርፉ ላይ የተጣለው የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲነሳ ተጠየቀ
2023-03-20ሺ ጂፒንግ ሞስኮ ናቸው
2023-03-20የባሌ አባገዳዎች ተቃውሞ
2023-03-20ጥንታዊ ዕደ-ጥበባትን ለአዲሱ ትውልድ
2023-03-17ጋቢና ቪኦኤ
2023-03-17ጤፍ በአሜሪካ
2023-03-17ኢትዮጵያ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን “ዛቻ” ተቃወመች
2023-03-17ደቡብ ክልል ውስጥ ከሁለት ሚሊየን በላይ ሰው እርዳታ ይጠብቃል
2023-03-17ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-03-17በድርቅ ምክኒያት በቦረና ብሔራዊ ፓርክ የሚገኙ እንስሳት እየሞቱ ነው