በኢንተርኔት አማካኝነት ሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=40e3aNsjUTQ



Duration: 10:00
85 views
1


በ128 ሀገሮች ውስጥ ለሴቶች እና ልጃገረዶች መብት ተሟጋች በሆኑ ሴቶች ጥምረት የተመሰረተው እና 'Every Women Treaty' ወይም 'የሁሉም ሴቶች ስምምነት' የተሰኘው ተቋም ባለፈው ሳምንት ያወጣው ሪፖርት እንዳመለከተው፣ በዓለም ዙሪያ ከሚገኙ ሴቶች 73 ከመቶ የሚሆኑት አንድ ወይም ከዛ በላይ በኢንተርኔት አማካኝነት የሚደርስ ጥቃት ይደርስባቸዋል። እነዚህ ጥቃቶች በኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያክል ይፈፀማሉ? በሴቶች ላይ የሚያደርሱት ጉዳትስ ምን ይመስላል?
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/6965545.html




Other Videos By VOA Amharic


2023-02-17ጋቢና ቪኦኤ
2023-02-17የህክምና ትምህርት ቤት ፈተናዎች እና ስኬት - ቆይታ ከዶ/ር በጸሎት ከበደ ጋር
2023-02-16ቢያንስ 73 ስደተኞች በሊቢያ አቅራቢያ ሰጥመው ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተገለፀ
2023-02-16በካሜሩን ሴቶች በጠሩት ሰላማዊ ሰልፍ ጦሩ ያሰራቸው ወጣቶች ተለቀቁ
2023-02-16ኬንያ ሽፍቶችን የማጥፋት ዘመቻ ጀመረች
2023-02-16የቅድመ ማስጠንቀቂያ አቅም ማነስ አፍሪካን ለድርቅናለ ጎርፍ አደጋዎች እያጋለጣት ነው
2023-02-16የአፍሪካ የሰብዓዊና ሕዝቦች መብት ኮሚሽን የጀመረውን ምርመራ እንደሚቀጥል አስታወቀ
2023-02-16ሦስት ፓርቲዎች በትግራይ ክልል ጊዜያዊ መንግሥት አመሰራረት ላይ ጥያቄ አነሱ
2023-02-16በኦሮሚያ ክልል 50 ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን ኢሠመኮ አስታወቀ
2023-02-16ወልቂጤ አራት ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ
2023-02-16በኢንተርኔት አማካኝነት ሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች
2023-02-16ጋቢና ቪኦኤ
2023-02-16ጋቢና ቪኦኤ
2023-02-15ሁለቱ የኡጋንዳ ተቃዋሚ የምክር ቤት አባላት ከ17 ወራት እስር በኋላ በዋስ ተለቀቁ
2023-02-15ተመድ ያቋቋመው መርማሪ ኮሚሽን ውል እንዲቋረጥ ኢትዮጵያ ሐሳብ አቀረበች
2023-02-15በትግራይ ክልል የሚዋቀረው ጊዜያዊ አስተዳደር ሁሉንም እንደሚያካትት ተገለፀ
2023-02-15ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-02-15ደቡብ ጉዳን በድንበር ጉዳይ ኬንያን ወነጀለች
2023-02-15በአዲስ አበባ 500 የኤሌክትሪክ መኪኖች ኃይል መሙያ ጣቢያዎች ሊገነቡ ነው
2023-02-15በዓለም የራዲዮ ቀን - የአድማጮች አስተያየት
2023-02-15ጋቢና ቪኦኤ