ብልጽግና ፓርቲ ከተፎካካሪዎች ለመነጋገር ዝግጁ መኾኑን አስታወቀ

Channel:
Subscribers:
199,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=GlFiaGQLd6c



Duration: 5:10
253 views
0


ገዥው ፓርቲ ብልጽግና፣ በአገሪቱ ችግሮች ላይ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋራ ለመወያየት፣ ዝግጁ መኾኑን አስታወቀ።

የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ሓላፊ ፈዲላ አባቢያ፣ በትላንትናው ዘገባችን፣ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባቀረቡት ቅሬታ ጉዳይ፣ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት አስተያየት፣ ገዥው ፓርቲ፣ ችግሮችን በውይይት የመፍታት ፍላጎት እንዳለው ገልጸዋል፡፡

የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች፣ በአገሪቱ ባሉት ግጭቶች እና በሚከተሏቸው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጆች የተነሳ፣ “እንቅስቃሴያችን ተገድቧል” ሲሉ፤ የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ሐላፊዋ ደግሞ፣ ለዐዋጆቹ መውጣት መንሥኤ የኾኑትን ችግሮች ለመፍታት በጋራ እንሥራ፤ ብለዋል፡፡

ፓርቲዎቹ፣ “የፖለቲካ ምኅዳሩ ጠቧል፤” ሲሉ ላነሡት ቅሬታም ሐላፊዋ ሲመልሱ፣ “ምኅዳሩ የሚጠበቀውን ያህል ላይሰፋ ይችላል፤ ነገር ግን፣ በዘርፉ ከመቼውም ጊዜ የተሻለ ነገር አለ፤” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።




Other Videos By VOA Amharic


2023-11-17ጋቢና ቪኦኤ
2023-11-17እስራኤል በጋዛ “የጦር ወንጀል” ፈጽማለች የሚለውን ክስ፣ እንዲመረምር ደቡብ አፍሪካ ጠየቀች
2023-11-17በአፋር ክልል ከጦርነቱ በኋላ የህጻናት ጋብቻ አሃዝ መጨመሩ ተገለጸ
2023-11-17እስራኤል በጋዛ “የጦር ወንጀል” ፈጽማለች የሚለውን ክስ፣ እንዲመረምር ደቡብ አፍሪካ ጠየቀች
2023-11-17የመቀሌ የታክሲ አሽከርካሪዎች የሥራ ማቆም አደረጉ
2023-11-17የዳሰነች ወረዳ ቀበሌዎች በጎርፍ እንደተዋጡ ነው
2023-11-17ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከክሶቻቸው በአንዱ ላይ ተፈረደባቸው
2023-11-17ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-11-16ጋቢና ቪኦኤ
2023-11-16ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-11-16ብልጽግና ፓርቲ ከተፎካካሪዎች ለመነጋገር ዝግጁ መኾኑን አስታወቀ
2023-11-16በእስራኤል የሐማስ ታጋቾች ቤተሰቦች ሰልፍ እየወጡ ነው
2023-11-16ባይደንና ሺ በልዩነት ጉዳዮቻቸው ላይ አተኩረው ተነጋገሩ
2023-11-16በዐማራ ክልል የጸጥታ ችግር ያባባሰው የምግብ እጥረት ለተማሪዎች ተወዳዳሪነት እንደሚያሰጋ ተገለጸ
2023-11-16ተጠያቂዎቹ ፌዴራላዊ ሥርዐትን ቢመርጡም በቁጥር ከቀድሞው እንዳነሱ ጥናቱ ጠቆመ
2023-11-16መንግሥት “ኦነግ ሸኔ” እያለ ከሚጠራው ታጣቂ ጋራ እየተደራደረ እንደኾነ ይፋ አደረገ
2023-11-16ታዳጊዋና አባቷ ቤታቸው ከተመታ በኋላ አምቡላንስ ውስጥ ተቀምጠው
2023-11-15ጋቢና ቪኦኤ
2023-11-15የምስጋና ቀን አፈ ታሪኮች
2023-11-15በኬንያ ትልቁ የፍልሰተኞች ካምፕ የምትገኘው ብቸኛ ሴት ሹፌር
2023-11-15ግጭት “እንቅስቃሴያችንን ገድቦታል” ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የድርድር ጥሪ አደረጉ