በአማራ ክልል ቀዝቅዞ የነበረው ቱሪዝም እየተነቃቃ ነው

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=Gs1Mc7OV-jg



Duration: 7:29
41 views
1


ለፉት ሦስት ዓመታት የቱሪዝም ዘርፉ በመቀዛቀዙ ምክንያት ከሥራ ወጥተው የነበሩ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ወደ ሥራ መመለሳቸውን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል።

ለዘርፉ መቀዛቀዝ ዋና ምክንያት ኮቪድ 19ና ጦርነቱ መሆናቸውን የጠቆሙት የቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ኤርሚያስ መኮንን በዓለም ዙሪያ ያለው ትውልደ ኢትዮጵያ ወደ ትውልድ ሀገሩ መግባቱን ተከትሎ የቱሪዝም እንቅስቃሴ መነቃቃቱን ተናግረዋል።
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/amhara-recovery/6449647.html




Other Videos By VOA Amharic


2022-02-21ሩሲያ ከቤላሩስ ጋር የምታደርገውን ወታደራዊ ልምምድ ቀጥላለች
2022-02-21የተበተኑትን ኤርትራዊያን ስደተኞች ለማሰባሰብ እየጣረ መሆኑን ተመላሾች ጉዳይ አገልግሎት አስታወቀ
2022-02-21ራሽያ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት እያጠናከረች ነው
2022-02-21የኅዳሴ ግድብ አንዱ ተርባይንን ሥራ መጀመርን በተመለከተ የተሰናዳ ዝግጅት
2022-02-20የኢትዮጵያውያን ተቃውሞ
2022-02-19ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-02-18ጋቢና ቪኦኤ
2022-02-18ለኮንግረስ የምትወዳደረው ትወልደ አትዮጵያዊት በሚኒሶታ
2022-02-18የሰላም ፖሊሲው ረቂቅ ተዋወቀ
2022-02-18የዓለም ባንክና አሜሪካ በሶማሌ ክልል ድርቁን ለመቋቋም ድጋፍ ሰጡ
2022-02-18በአማራ ክልል ቀዝቅዞ የነበረው ቱሪዝም እየተነቃቃ ነው
2022-02-18ዶ/ር ደብረፅዮን ስለ ድርደር የሰጡት መግለጫ
2022-02-18በአዋጁ የተያዙ ሰዎች ጉዳይ ፈጥኖ እንደሚታይ ተገለፀ
2022-02-18በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ዙሪያ የተነሱ ሃሳቦች
2022-02-18የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-02-18የኦሮምያ መደበኛ ያልሆኑ ችሎቶች
2022-02-18ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-02-17ጋቢና ቪኦኤ
2022-02-17በሶማሌ ክልል ጉዳዮች ላይ የክልሉ ፕሬዚዳንት ለቪኦኤ ማብራሪያ ሰጥተዋል
2022-02-17የካማላ ሃሪስ የአውሮፓ ጉዞ፤ ኪየቭ፣ ኔቶና መስኮብ
2022-02-17የዋግ ህምራ ተፈናቃዮች የበረታ የምግብና የመጠለያ ችግር እንዳለባቸው ገለፁ