በሰሜን ወሎ ውጊያ ተባብሶ መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=LwdV7palZs0



Duration: 4:57
1,803 views
17


በአማራ ክልል የሰሜን ወሎ ዞን አካባቢዎች በዛሬው ዕለት ውጊያ መባባሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ።

ለአሜሪካ ድምጽ አስያየታቸውን የሰጡ የአካባቢው ነዋሪዎች፣ ባለፈው ሳምንት ውስጥ አንድ ጊዜ ጠንከር ፣ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀዝቀዝ እያለ ውጊያ መቀጠሉን ተናግረዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ደግሞ በራያ ግምባር ጎብዬ አካባቢ ከባድ ውጊያ በመካሔድ ላይ መሆኑን አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል፡፡

በስፍራው ያለውን ውጊያ በተመለከተ ከመንግስትም ይሁን ከሕወሃት ወገን የተባለ ነገር የለም፡፡
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/6767730.html




Other Videos By VOA Amharic


2022-09-29የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ውዝግቦች እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች
2022-09-29ጋቢና ቪኦኤ
2022-09-29የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-09-29የጋምቤላው ግድያ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የምርመራ ውጤት
2022-09-29በአለምዋጭ መጠለያ ጣቢያ ያሉት ኤርትራውያን ስደተኞች ጉዳይ
2022-09-29ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-09-29በዋሽንግተን ዲሲ የምግብ የመጠጥና ባህል ፌስቲቫል ተካሄደ
2022-09-29የሶማሊያው ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት
2022-09-29ጋቢና ቪኦኤ
2022-09-29ካመላ ሃሪስ ደቡብና ሰሜን ኮሪያን የሚለየውን ከወታደራዊ ኃይል ነጻ ቀጣና ይጎበኛሉ
2022-09-28በሰሜን ወሎ ውጊያ ተባብሶ መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ
2022-09-28በሰሜን ወሎ ውጊያ ተባብሶ መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ
2022-09-28በቤኒሻንጉል የትምሕርት ቤቶች ውድመት ያስከተለው ፈተና
2022-09-28ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-09-28ጋቢና ቪኦኤ
2022-09-27ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ
2022-09-27በሆሩ ጉድሩ የሰላማዊ ሰዎች ግድያ
2022-09-27“እኛ የምንደግፈው የሰላምን ጉዳይ ነው” የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
2022-09-27ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-09-27ጋቢና ቪኦኤ
2022-09-27የዕለቱ የምሽት ዜናዎች