የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመጀመሪያውን ኢትዮጵያዊ የአስተዳደር ፍርድ ቤት ዳኛ አድርጎ ሾመ

Channel:
Subscribers:
145,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=TgNSGXCq-p4



Duration: 9:43
1,415 views
14


የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዥ በተቋሙ የአስተዳደር ፍርድቤት የግማሽ ግዜ ዳኛ ሆነ እንዲያገለግሉ የኢትዮጵያ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድቤት ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑትን ዳኛ ሰለሞን አረዳን ሾመዋቸዋል። ከሀያ አመታት በላይ የዳኝነት ልምድ ያላቸው ዳኛ ሰለሞን ሹመቱን ያገኙት ከ170 ሀገራት ከተወዳደሩ 380 አመልካቾች ተመርጠው ሲሆን ለሚቀጥሉት ሰባት ዓመታት በዓለም አቀፍ ተቋሙ ሰራተኞች የሚፈፀሙ ወንጀሎችን እና የመብት ጥሰቶችን ይዳኛሉ።

Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/6904681.html




Other Videos By VOA Amharic


2023-01-05የአሜሪካ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባኤ ሳይመርጥ ቀረ
2023-01-05የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በእነ አቶ ያሬድ ዘሪሁን ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ
2023-01-05በሶማሊያዎቹ ሁለት የአጥፍቶ ጠፊ ቦምብ ፍንዳታ 15 ሰው ተገደለ
2023-01-05መስከረም አበራ ከእስር ተለቀቀች
2023-01-05ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-01-05የዕለቱ የምሽት
2023-01-05የተሟላ ምስል
2023-01-04ጋቢና ቪኦኤ
2023-01-04ኬኒያ የወጣቶችን እርግዝና ለመቀነስ የወሲብ ማስተማሪያ መተግበሪያ ጀመረች
2023-01-04የሰበታና አካባቢው ዳያስፖራ ማኅበር በጎ ተግባር
2023-01-04የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመጀመሪያውን ኢትዮጵያዊ የአስተዳደር ፍርድ ቤት ዳኛ አድርጎ ሾመ
2023-01-04የሶማልያ ፕሬዚዳንት የደህንነት መግለጫ የተደባለቀ ምላሽ ስቧል
2023-01-04ካማሺ ውስጥ ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ተናገሩ
2023-01-04ደራሼ ውስጥ ዳግም በተቀሰቀሰ ግጭት ሁለት ሰው ተገደለ
2023-01-04ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-01-04የክር ጥበብ ችሎታውን ወደ ውጤታማ መተዳደሪያ የቀየረው ወጣት ዳግም ገብሬ
2023-01-03ጋቢና ቪኦኤ
2023-01-03የቤኒሻንጉል ጉምዝ ታጣቂዎች ሰላም ለማምጣት እንደሚሠሩ ገለፁ
2023-01-03በናይጄሪያ የምግብ ዋጋ ማሻቀቡ አሳሳቢ ሆኗል
2023-01-03በናይጄሪያ በመኪና ላይ በተፈፀመ የቦምብ ጥቃት አራት ፀጥታ ጠባቂዎች ተገደሉ
2023-01-03ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና