የደቡብ አፍሪካ ገዢው ኤኤንሲ ፓርቲ መልዕክተኞች ቀጣዩን የፓርቲው መሪ ለመምረጥ

Channel:
Subscribers:
145,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=YSgsrx57fP4



Duration: 1:43
148 views
4


ይህ ምርጫ ታዲያ ቀጣዩ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ማን እንደሚሆን ፍንጭ የሚሰጥ እንደሚሆን ብዙዎች ያምናሉ። ቁጥራቸው ወደ አምስት መቶ የሚጠጋ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲው አባላት ጆሃንስበርግ ወስጥ ድምፃቸውን ሊሰጡ የታቀደው ትናንት እሁድ እንደነበር ሆኖም ሂደቱ መዘግየቱ ነው የተገለጠው።
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/soth-africa-anc-votes-to-elect-successor-for-party-leader-zuma-12-18-2017/4168540.html




Other Videos By VOA Amharic


2018-01-01ዛሬ የአውሮፓውያኑ አዲስ ዓመት አንድ ብሎ ጀምሯል
2017-12-29በግብጽ ቤተክርስቲያን ደጀፍ አራት ሰዎች ሲገደሉ አምስት ቆስለዋል
2017-12-27ዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲዋን ወደ እየሩሳሌም በማዛወር ዕቅድ በተነሳ ግጭት ፍልስጤማውያን ታሰሩ
2017-12-27የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኅዳሴ ግድብ ላይ
2017-12-25ገና በቤተልሄም ቀዝቀዛ ነበር
2017-12-25አባ ፍራንሲስ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ለዓለም ሰላም ፀለዩ
2017-12-25“ምንም ነገር መለያየት ቀላል ነው - የጋራ እሴትን መገንባት ነው ከባድ” ሳያት ደምሴ
2017-12-22የተመድ ጉባዔ እየሩሳሌም በእሥራኤል ዋና ከተማናት ጉዳይ ላይ
2017-12-20በደቡብ ሱዳን የሰላም ሥምምነት ጉዳይ በአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ተጀመረ
2017-12-20ሪፖብሊካውያን የግብር አከፋፈል ህግ በመፅደቁ ደስታቸውን ገልፀዋል
2017-12-18የደቡብ አፍሪካ ገዢው ኤኤንሲ ፓርቲ መልዕክተኞች ቀጣዩን የፓርቲው መሪ ለመምረጥ
2017-12-15አዲስ የአገልግሎት ክፍያ መላ
2017-12-11ኦፒዮይድስ - የአሜሪካ የወቅቱ ቀውስ
2017-12-11ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ “የሽብር ሙከራ ነው” የተባለ ፍንዳታ ደረሰ
2017-12-11የአምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ መግለጫ በአዲስ አበባ
2017-12-08ፍልስጤማውያን “የቁጣ ቀን” ብለው የጠሩት ዓመፅ
2017-12-07“የት ወደቃችሁ? የሚል ጠያቂ በሌለበት “እንደ እቃ ተጥለን ቀርተናል”
2017-12-07ትረምፕ “እየሩሳሌም የእሥራኤል መዲና ናት” ዕውቅና፣ የአረብ ሀገራትና የሙስሊሙ ዓለም
2017-12-06ዘንድሮ በምሥራቅ አፍሪካ ከ37 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከባድ የምግብ እጥረት ገጥሟቸዋል
2017-12-06“የሰላም አልማዝ” በሥድስት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ
2017-12-04ሰንዓ ውስጥ ኢትዮጵያዊያን በጦርነት ተጠምደዋል



Tags:
South Africa
ANC Votes