በደቡብ ሱዳን የሰላም ሥምምነት ጉዳይ በአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ተጀመረ
Channel:
Subscribers:
145,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=qIVELuo15_8
ከሁለት ዓመታት በፊት የተፈረመው የደቡብ ሱዳን የሰላም ሥምምነት እንዲተገበር የተቀናጀ ግፊት የሚያደርግ ስብሰባ ዛሬ በአፍሪካ ሕብረት ተጀምሯል፡፡
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/igad-in-addis-ababa-12-20-2017/4171880.html