አወዛጋቢ እና ስመጥር የአሜሪካ የፖለቲካ መሪ ህይወት እና ትተውት ያለፉት ቅርስ

Channel:
Subscribers:
200,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=mBIMg0Tw-R4



Duration: 5:38
158 views
0


የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የጸጥታ አማካሪ እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሄንሪ ኪሲንጀር አረፉ፡፡

በቀድሞው ፕሬዚደንት ሪቻርድ ኒክሰን ዘመነ መንግሥት ከነበራቸው ኃላፊነት ከተሰናበቱም በኋላ በዐለም አቀፍ ደረጃ ተጽዕኖአቸው የቀጠለው ኪሲንጀር በመኖሪያቸው በከኒቲከት ግዛት ያረፉት በአንድ መቶ ዓመታቸው ነው፡፡

ዜና ዕረፍታቸውን የተናገረው የአማካሪ ተቋማቸው ሲሆን የሕልፈታቸው ምክንያት ግን አልተገለጸም፡፡

የአሜሪካ ድምጽዋና ዲፖሎማሲ ጉዳዮች ዋና ዘጋቢ ሲንዲ ሴን ባጠናቀረችው ዘገባ የእኒህን አወዛጋቢ እና እጅግ ስመጥር የአሜሪካ የፖለቲካ መሪ ህይወት እና ትተውት ያለፉትን ቅርስ ትዳስሳለች፡፡

ቆንጅት ታየ ወደ ዐማርኛ መልሳዋለች፡፡




Other Videos By VOA Amharic


2023-12-01በደላንታ የሆስፒታሉ አምቡላንስ በከባድ መሣሪያ ሲቃጠል አምስት ሰዎች እንደተገደሉ ተገለጸ
2023-12-01ብሔራዊው ቅርስ የጉለሌው ሼኽ ኦጀሌ ቤተ መንግሥት በመፍረስ አፋፍ ላይ ነው
2023-12-01“የሚላስ የሚቀመስ የለንም” ያሉ የቡሬ ወረዳ የጥቃት ተፈናቃዮች ለአስቸኳይ ድጋፍ ተማፀኑ
2023-11-30የቃላሚኖ የሮቦቲክስ ፈጠራ አሸናፊዎች እስከ “ኅዋ ምርምር የመጠቀ” ተምኔት
2023-11-30በዐዲስ አበባ የጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች ማትጊያ ማዕከል በርካቶችን እያበቃ ነው
2023-11-30የፈጠራ ዐቅሙንና ግኝቱን ለፍሬ ያበቃው ወጣት
2023-11-30ወጣቶችን ለሰላም እና አብሮነት ለማትጋት ያለመው መርሐ ግብር
2023-11-30ጋቢና ቪኦኤ
2023-11-30ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-11-30በዐማራ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች በሀገራዊ ምክክር ሒደቱ መሳተፍ እንዲችሉ ጠየቁ
2023-11-30አወዛጋቢ እና ስመጥር የአሜሪካ የፖለቲካ መሪ ህይወት እና ትተውት ያለፉት ቅርስ
2023-11-30ባይደን በኮሎራዶ ስለ ባይዶኖሚክስ ተናገሩ
2023-11-30በሺርካ ወረዳ ሃይማኖት የለየ በተባለ ጥቃት 36 ምእመናን ሲገደሉ ቀሪዎቹ እንደሸሹ ተገለጸ
2023-11-30እንባ ጠባቂ ተቋም በግሉ ዘርፍ አስተዳደራዊ በደሎች ላይ “ምርመራ ልጀምር ነው” አለ
2023-11-30የርዳታ ውስንነት እና የመንገዶች ብልሽት የጎርፍ ተጎጂዎችን ተደራሽነት አዳጋች ማድረጉ ተገለጸ
2023-11-29ጋቢና ቪኦኤ
2023-11-29የዋይት ኃውስ የገና ዛፍን ያስጌጡት በጎ ፍቃደኞች
2023-11-29ፍትሕ ሚኒስቴር በዐማራ ክልል የታሰሩ የትግራይ ተወላጆችን እንዲያስፈታ ተጠየቀ
2023-11-29በማዳበርያ እጥረት እና በዝናም መብዛት ምርታቸው እንዳሽቆለቆለ አርሶ አደሮች ተናገሩ
2023-11-29በቁንጅና ውድድር የአንጎል ካንሰርን እየታገለች ተስፋዋን ያደመቀችው ራይሞክ ቃለ ኣብ
2023-11-29የሱዳን ሴቶች በጦርነቱ የደረሰባቸውን ስቃይ ይገልጻሉ