የፖለቲካ ፓርቲዎች የእስያ አሜሪካውያንን ድምፅ ለማግኘት ፉክክር ላይ ናቸው
ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትረምፕ ለፕሬዚዳንትነት በሚያደርጉት የምረጡኝ ፉክክር፣ ከአራት ዓመት በፊት ከነበረው አንጻር፣ 2 ሚሊዮን የሚሆኑ ተጨማሪ እስያ አሜሪካውያን በመራጭነት እንደሚሳተፉ፣ፒው የተሰኘው የጥናት ማዕከል አስታውቋል። የቪኦኤው ስካት ስተርንስ እስያ አሜሪካዊ የሆኑ የምክር ቤት አባላት የድምፅ ሰጪዎችን ትኩረት ለማግኘት እንዴት እየሠሩ እንደሆነ የሚያመለክተውን ዘገባ ልኳል። እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።\n- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -\n🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።\nፌስቡክ - https://www.facebook.com/voaamharic\nኢንስታግራም - https://www.instagram.com/voaamharic\n X - https://www.twitter.com/VOAAmharic\nዌብሳይት - https://amharic.voanews.com\nየዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- https://www.youtube.com/voaamharic\n☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።\n\n📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። \n\nVOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.
Other Videos By VOA Amharic
2024-05-13 | ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና |
2024-05-13 | ማኅበራዊ ቀውሶች በአእምሮ ጤና ላይ የደቀኗቸው ፈተናዎች እና የተስፋ ጭላንጭሎች |
2024-05-13 | አበዳሪ ያጣችው ዚምባቡዌ ውጭ ኗሪ ተወላጆቿንና የውጭ ሰዎችን እየተማፀነች ናት |
2024-05-13 | በሱዳን ጥገኝነት ለጠየቁ የቀድሞ ሰላም አስከባሪዎች ጥበቃ እንደሚያደርግ የስደተኞች ተቋሙ ገለጸ |
2024-05-13 | የእነአቶ ዮሐንስ ቧያለው ክስ በችሎት ተነበበ |
2024-05-13 | ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለትጥቅ ትግል ተፋላሚዎች የሰላም ጥሪ አቀረቡ |
2024-05-10 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-05-10 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2024-05-10 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2024-05-09 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-05-09 | የፖለቲካ ፓርቲዎች የእስያ አሜሪካውያንን ድምፅ ለማግኘት ፉክክር ላይ ናቸው |
2024-05-08 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-05-08 | ሰው ሠራሽ ብልኀት በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው |
2024-05-08 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2024-05-07 | ጋቢና ቪኦኤ |
2024-05-07 | ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና |
2024-05-07 | ባይደንና ትረምፕ መራጮችን ለማሳመን ስድስት ወራት አላቸው |
2024-05-07 | "በዴሞክራሲ ላይ የተጋረጠው አደጋ ያሰጋናል" - አሜሪካውያን መራጮች |
2024-05-07 | ባይደንና ትረምፕ በጉዞ ዕገዳ ጉዳይ |
2024-05-07 | ቤት ንብረታቸውን ሸጠው ትምሕርት ቤት የገነቡት ወ/ሮ ሊድያ |
2024-05-07 | በኢትዮጵያ የቅድመ ክስ እስር ሁኔታ እንደሚያሳስበው ኮሚሽኑ ገለጸ |