ለዳቦ እና ብስኩት ዝግጅት መዋል የቻለው "ልዕለ ምግቡ" እንሰት
Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=tYZYF_UR-3Y
በብዙ የአፍሪካ ሀገራት የሚበቅለው እንሰት፣ በኢትዮጵያ በተለይም በደቡባዊ የአገሪቱ ክፍል ለምግብነት ይውላል። በእንሰት ላይ የመመረቂያ ጽሑፋቸውን የሠሩ ሦስት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2013 ዓ.ም. "ብራይት ማኑፋክቸሪንግ" የተሰኘ ተቋም በመመሥረት የእንሰት ዱቄትን አብላልተው፣ ለልዩ ልዩ ብስኩቶች እና የምግብ ግብዓቶች የሚውል ዱቄት በማምረት፣ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያዎች ለማቅረብ ችለዋል።
Other Videos By VOA Amharic
Tags:
#Ethiopia
#GAbinaVOA
#Hawasa
#VOAAmharic
#Youthempowerment
#foodsecurity
#youthemployment