ላሊበላ በገና

Channel:
Subscribers:
145,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=v_HnYq5sHlA



Duration: 7:52
181 views
8


የኢትዮጵያ ገና በዓል በታሪካዊቷ ላሊበላ በርካታ ታዳሚያን በተገኙበት በኃይማኖታዊ ስነስርዓቶች ደምቆ ተከብሯል። \nበክብረበዓሉ ላይ የተገኙት ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ላሊበላን ወደቀድሞ የቱሪስት ማዕከልነቷ ለመመለስ ኅብረተሰቡ የሚጠበቅበትን እንዲወጣ የጠየቁ ሲሆን ሀገራዊ መልዕክትም አስተላልፈዋል። \nከተለያዩ ስፍራዎች የተገኙ ታዳሚዎችንም አስተያየት ያካተተው ዘጋቢያችን ኬኔዲ አባተ ከላሊበላ ከተማ ያሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፍይል ይመልከቱ።\nOriginally published at - https://amharic.voanews.com/a/6389732.html