በአማራ ክልል ለማስተማሪያ በዋለ የመማሪያ መጽሐፍ ላይ ቅሬታ ቀረበ

Channel:
Subscribers:
140,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=3Q3Rlcw89K0



Duration: 4:37
539 views
9


በትግራይ ክልል የአስተዳደር ወሰን ውስጥ ያለን ቦታ፣ የአማራ ክልል አካል እንደኾነ የሚገልጽ የመማሪያ መጽሐፍ፣ በአማራ ክልል ትምህርት ቤቶች ለማስተማሪያ እየዋለ ነው፤ ሲል፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አስታውቋል።

ለሰላም ስምምነቱ አፍራሽ የኾነ አካሔድ እንደሆነ የገለጸው ጊዜያዊ አስተዳደሩ፣ ለሚያስከትለው ችግርም ተጠያቂው የአማራ ክልል መንግሥት ነው፤ በማለት አሳስቧል።

በጉዳዩ ላይ፣ ከአማራ ክልል መንግሥት አመራሮች ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -\nየማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።\nhttps://www.facebook.com/voaamharic\nhttps://www.instagram.com/voaamharic\nhttps://x.com/VOAAmharic\nhttps://amharic.voanews.com\n
☎️ የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።
📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa and United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, Sports Shows on different days, stay tuned.




Other Videos By VOA Amharic


2024-03-26ፖል ቢያ ለምርጫ እንዲወዳደሩ ደጋፊዎቻቸው ጥሪ አቀረቡ
2024-03-26ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-03-26የአማራ ክልል ግጭት በድርድር ተቋጭቶ የምክክር ሒደቱ እንዲቀጥል ኮሚሽኑ ጠየቀ
2024-03-26ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-26ንግድ ባንክ ከተወሰደበት ገንዘብ እስከ አሁን 80 በመቶውን እንዳስመለሰ ተገለጸ
2024-03-26በሜሪላንድ ቦልቲሞር አቅራቢያ አንድ ትልቅ ድልድይ ተደርምሶ ጉዳት አደረሰ
2024-03-26ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-26ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-25ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-03-25ትረምፕ እና ባይደን በዚህ ሣምንት
2024-03-25በአማራ ክልል ለማስተማሪያ በዋለ የመማሪያ መጽሐፍ ላይ ቅሬታ ቀረበ
2024-03-25ለስልታዊ እና ተደጋጋሚ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጥ ኢሰመኮ ጠየቀ
2024-03-25የጋርዱላ ዞን ከእገታ የተለቀቁ የቀን ሠራተኞችን መረከቡን አስታወቀ
2024-03-22ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-22የሩሲያ ወታደራዊ ተጽኖ በአፍሪካ
2024-03-22የኅትመት ዋጋ እና የሳተላይት ክፍያ መናር
2024-03-22ግዙፉ የቴክሳስ ኤል ፓሶ የፍልሰተኞች ማቆያ ማዕከል
2024-03-22የአስቸኳይ ጊዜ ታሳሪዎች በደብዳቤ አቤቱታ አቀረቡ
2024-03-22የታገቱት የቀን ሠራተኞች ተለቀቁ
2024-03-22ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-03-22ኒው ዮርክ የደረሱት የሴኔጋል ፍልሰተኞች ፈተና