▶: ዋንጋሪ ማታዪ

Channel:
Subscribers:
145,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=Cq3axsW2aGQ



Duration: 1:01
28 views
0


ፕሮፌሰር ዋንጋሪ ማታዪ (እአአ በ1940-2011 ዓ.ም) የ2004 ዓ.ም. የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ናቸው። እአአ በ1977 ዓ.ም ግሪን ቤልት /አረንጓዴ መቀነት/ ንቅናቄን መሥርተው ኬንያ ውስጥ ከ51 ሚሊዮን በላይ ዛፎችን ተክለዋል።
የኖቤል ኮሚቴ የፕሮፌሰር ማታዪን ተግባር “ለዘላቂ ልማት፣ ዴሞክራሲና ሰላም ስላበረከቱት አስተዋፅዖ” ሲል ጠርቶታል።
#WangariMaathai #nobelpeaceprize #TheGreenBeltMovement #KaruraForest #voaamharic




Other Videos By VOA Amharic


2022-04-28ግጭትና ጦርነት ለሕፃናት ለሚሰጥ ፀረ-ኮቪድ ክትባት እንቅፋት መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
2022-04-28የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-04-28በስራ እና በትምህርት ቤት አካባቢ የሚፈጸም ሰዎችን የማንጓጠጥ እና ጥቃትን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
2022-04-28ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-04-27ጋቢና ቪኦኤ
2022-04-27በድሬዳዋ የመንግሥት ተሽከርካሪዎች የእንቅስቃሴ ገደብ
2022-04-27ሩሲያ ለፖላንድ እና ቡልጋሪያ ጋዝ መላክ አቆመች
2022-04-27በሞቃዲሾ በሴት ጋዜጠኞች ብቻ የተመሰረተው የራዲዮ እና የቴሌቭዥን ጣቢያ
2022-04-27በአየር ንብረት ቀውስ ሰፋፊ የባህር ዳርቻ መሬቶች እየተሸረሸሩ ነው
2022-04-27የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-04-27▶: ዋንጋሪ ማታዪ
2022-04-27ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-04-26ጋቢና ቪኦኤ
2022-04-26አምባሳደር ትሪሲ ጄከብሰን ሶማሌ ክልልን ጎበኙ
2022-04-26የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-04-26የዓለም ገበያን የተቀላቀለው ቁንጂና ዲዛይን
2022-04-26ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-04-25ጋቢና ቪኦኤ
2022-04-25የከፍተኛ የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት የዩክሬን ጉብኘት
2022-04-25አብዛኛው ዩክሬናውያን በሚያከብሩት የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የትንሳኤ በዓል ጦርነት ውስጥ ናቸው
2022-04-25የእርዳታ እህል እና ነዳጅ የጫኑ ተሸከርካሪዎች መቀሌ መግባታቸው ተገለጸ



Tags:
Voice of America
VOA
VOA Amharic
Amharic
Ethiopia
Ethiopia News
Amhara
Oromia
Tigray