ለማሽላ አምራቾች መልካም ዜና ስለፈነጠቀው አዲስ ምርምር

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=NGIpcuuh34Q



Duration: 7:53
82 views
1


በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ለምግብነት ከሚያውሏቸው አዝዕርት መካከል አንዱ ማሽላ ነው። ማሽላን በማጥቃት ፍሬ እንዳይሰጥ ከሚያደርጉት በሽታዎች መካከል አንዱ ደግሞ “አንትራክኖስ “ ይባላል። በቅርቡ በውጭ ሀገር እና በሀገር ውስጥ የሚኖሩ ተመራማሪዎች ተባብረው ይሄንን ጸረ ተክል-የሚመክት መላ አግኝተዋል።

የምርምር ቡድኑን የመሩት ፣ በፐርዱ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በመምህርነት እያገለገሉ ያሉት ፕሮፌሰር ተስፋዬ መንግስቴ ናቸው ። ዘገባውን ይከታተሉ።


Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/%e1%88%88%e1%88%9b%e1%88%bd%e1%88%8b-%e1%8a%a0%e1%88%9d%e1%88%ab%e1%89%be%e1%89%bd-%e1%88%98%e1%88%8d%e1%8a%ab%e1%88%9d-%e1%8b%9c%e1%8a%93-%e1%88%b5%e1%88%88%e1%8d%88%e1%8a%90%e1%8c%a0%e1%89%80%e1%8b%8d-%e1%8a%a0%e1%8b%b2%e1%88%b5-%e1%88%9d%e1%88%ad%e1%88%9d%e1%88%ad/6438822.html




Other Videos By VOA Amharic


2022-02-15ማኅበራዊ ሚዲያ በመጠቀም አለምን ስፖርት የምታሰለጥነው ሰብለ ለማ
2022-02-15በሶማሌ ክልል ምንም ዓይነት የመፈንቅለ መንሥት ሙከራ እንዳልነበር ተነገረ
2022-02-15የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-02-15ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-02-15ጋቢና ቪኦኤ
2022-02-14የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-02-14ኮቪድ 19 ያስገኛቸው የጤና ስርዓት ለውጦች
2022-02-12ኢትዮጵያዊያንን "ከቨርቹዋል ሪያሊቲ" ጋር ለማስተዋወቅ ያለመው ጉዞ ቴክ
2022-02-12ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-02-12ጋቢና ቪኦኤ
2022-02-12ለማሽላ አምራቾች መልካም ዜና ስለፈነጠቀው አዲስ ምርምር
2022-02-12ፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና በኢትዮጵያ ቆይታ ከዶ/ር አታክልቲ ባራኪ
2022-02-12ጦርነት እና ለትውልድ የሚተርፈው የአእምሮ ጠባሳ
2022-02-12በሱዳን የሰልፈኞች እና አድማ በታኞች ትንቅንቅ
2022-02-11አንተኒ ብሊንከን በአውስትራሊያ
2022-02-11መንግሥት ለሳውዲ እስረኞች ትኩረት እንዲሰጥ ኦፌኮ ጠየቀ
2022-02-11ነዳጅ እጥረት በመቀሌ
2022-02-11የሙርሌ ታጣቂዎች እንደገና ማጥቃታቸውን ጋምቤላ ክልል አስታወቀ
2022-02-11ቀይ መስቀል ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የንፅሕና መጠበቂያ መስጠቱን አስታወቀ
2022-02-11ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-02-11ሻክሮ የሰነበተው የኢትዮጵያ እና አሜሪካ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በምን ደረጃ ላይ ይገኛል ?