መንግሥት ለሳውዲ እስረኞች ትኩረት እንዲሰጥ ኦፌኮ ጠየቀ

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=dRkABcjVEsU



Duration: 3:12
19 views
0


በሳውዲ አረብያ እስር ቤት ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን መንግሥት አስቸኳይ እርዳታ እንዲያደርግላቸው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ ጠየቀ።
የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጥሩነህ ገምታ ፓርቲያቸው መንግሥት የሚያስቀምጠውን አቅጣጫ ተከትሎ ለእነዚህ ዜጎች አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል ።
የኢትዮጵያ መንግሥት በሳውዲ በእስር ቤትና ከእስር ቤት ውጭ በሚገኙ የኢትዮጵያ ዜጎች ላይ ሲነጋገር መቆየቱን በቅርቡ አስታውቋል።

Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/ofc-ethiopian-refugees-2-11-2022/6438449.html




Other Videos By VOA Amharic


2022-02-14የዕለቱ የምሽት ዜናዎች
2022-02-14ኮቪድ 19 ያስገኛቸው የጤና ስርዓት ለውጦች
2022-02-12ኢትዮጵያዊያንን "ከቨርቹዋል ሪያሊቲ" ጋር ለማስተዋወቅ ያለመው ጉዞ ቴክ
2022-02-12ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-02-11ጋቢና ቪኦኤ
2022-02-11ለማሽላ አምራቾች መልካም ዜና ስለፈነጠቀው አዲስ ምርምር
2022-02-11ፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና በኢትዮጵያ ቆይታ ከዶ/ር አታክልቲ ባራኪ
2022-02-11ጦርነት እና ለትውልድ የሚተርፈው የአእምሮ ጠባሳ
2022-02-11በሱዳን የሰልፈኞች እና አድማ በታኞች ትንቅንቅ
2022-02-11አንተኒ ብሊንከን በአውስትራሊያ
2022-02-11መንግሥት ለሳውዲ እስረኞች ትኩረት እንዲሰጥ ኦፌኮ ጠየቀ
2022-02-11ነዳጅ እጥረት በመቀሌ
2022-02-11የሙርሌ ታጣቂዎች እንደገና ማጥቃታቸውን ጋምቤላ ክልል አስታወቀ
2022-02-11ቀይ መስቀል ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የንፅሕና መጠበቂያ መስጠቱን አስታወቀ
2022-02-11ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-02-11ሻክሮ የሰነበተው የኢትዮጵያ እና አሜሪካ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በምን ደረጃ ላይ ይገኛል ?
2022-02-11ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2022-02-10ጋቢና ቪኦኤ
2022-02-10ሁለት ወጣት በጎ ፈቃደኞች በመቀሌ
2022-02-10በእስር ላይ የሚገኙ የኦነግ አመራሮች የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸውን ፓርቲው አስታወቀ
2022-02-10ዓለም አቀፍ ተቋማት እርዳታ እየለገሱ መሆኑን የአማራ ክልል አስታወቀ