መጪው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ችግር

Channel:
Subscribers:
140,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=PONKXskJOFk



Duration: 5:06
103 views
2


አሜሪካውያን መራጮች መጪውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማደናቀፍ በውጪ አካላት የሚሰራጩ የሐሰት መረጃዎችን ነቅተው መከታተል እንዳለባቸው ተንታኞች ያሳስባሉ፡፡ የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሊሲያስ ችግሩን እና መንግሥታዊ ተቋማት እንዲሁም ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የያዙትን ጥረት ያካተተ ዘገባ ከቨርጂኒያ ፎስ ቸርች ከተማ አጠናቅራለች። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።\n### ከመቶ አሥር ሚሊየን በላይ የሚገመት ህዝብ ያላት ኢትዮጵያ የመንግሥት የሥራ ቋንቋ አማርኛ ነው። ቪኦኤ አማርኛን ከአዋቂው ህዝብ አንድ አምስተኛ የሚሆነው እንደሚያዳምጥ በቅርቡ የተካሄዱ ቅኝቶች አሳይተዋል። ይህ የአድማጭ ቁጥር ቪኦኤ ከሚያሠራጭባቸው ማንኛውቸም ቋንቋዎች አድማጭ ቁጥር እጅግ የሰፋው ነው።\n\nቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። ###




Other Videos By VOA Amharic


2024-03-22የኅትመት ዋጋ እና የሳተላይት ክፍያ መናር
2024-03-22ግዙፉ የቴክሳስ ኤል ፓሶ የፍልሰተኞች ማቆያ ማዕከል
2024-03-22የአስቸኳይ ጊዜ ታሳሪዎች በደብዳቤ አቤቱታ አቀረቡ
2024-03-22የታገቱት የቀን ሠራተኞች ተለቀቁ
2024-03-22ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-03-22ኒው ዮርክ የደረሱት የሴኔጋል ፍልሰተኞች ፈተና
2024-03-22ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-22ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-21ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-21በጊዳ አያና ወረዳ አሥር ሲቪሎች ላይ የበቀል ግድያ መፈጸሙ ተገለጸ
2024-03-21መጪው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ችግር
2024-03-21ኒው ዮርክ የደረሱት የሴኔጋል ፍልሰተኞች ፈተና
2024-03-21ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-03-21ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-20ሴትነትና አካል ጉዳት ያልበገራቸው የምክር ቤት አባል ሊዲያ አሰፋ ዳውሰን
2024-03-20ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-19አንድ የእስራኤል ቡድን ለውይይት ወደ ዋሽንግተን ያቀናል
2024-03-19ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2024-03-19በአማራ ክልል ግጭት ከስድስት ሺሕ በላይ ሠራተኞች ሥራ አልባ እንደሆኑ ተጠቆመ
2024-03-19ጋቢና ቪኦኤ
2024-03-18ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና