ኒው ዮርክ የደረሱት የሴኔጋል ፍልሰተኞች ፈተና

Channel:
Subscribers:
140,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=rYmlSTB8JUI



Duration: 2:58
135 views
2


ከሁለት ዓመታት በፊት ጀምሮ፣ ከቬንዙዌላ እና ከሌሎችም የላቲን አሜሪካ ሀገራት በመጡ ፍልሰተኞች የተጥለቀለቀቸው የኒው ዮርክ ከተማ፣ ባለፈው አንድ ዓመት ደግሞ በሦስት እጥፍ ጭማሪ ያሳዩትንና ከምዕራብ አፍሪካ የመጡትን ፍልሰተኞች በማስተናገድ ላይ ትገኛለች። አረን ራነን ከኒው ዮርክ ከተማ የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ⤵️\n### ከመቶ አሥር ሚሊየን በላይ የሚገመት ህዝብ ያላት ኢትዮጵያ የመንግሥት የሥራ ቋንቋ አማርኛ ነው። ቪኦኤ አማርኛን ከአዋቂው ህዝብ አንድ አምስተኛ የሚሆነው እንደሚያዳምጥ በቅርቡ የተካሄዱ ቅኝቶች አሳይተዋል። ይህ የአድማጭ ቁጥር ቪኦኤ ከሚያሠራጭባቸው ማንኛውቸም ቋንቋዎች አድማጭ ቁጥር እጅግ የሰፋው ነው።\n\nቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። ###