በዓለም ሀገራት የልጆች እና የወጣቶች የአእምሮ ጤና ሁከት አሳሳቢ ኾኗል

Channel:
Subscribers:
142,000
Published on ● Video Link: https://www.youtube.com/watch?v=bLy6s5crLr0



Duration: 9:43
73 views
2


በዩናይትድ ስቴትስ የአዳጊ ሕጻናት እና የወጣቶች የአእምሮ ጤና ሁከቶች፣ ከአሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደደረሱ፣ የዩናይትድ ስቴትሱ የበሽታዎች መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ድርጅት (CDC) አስታወቀ።

በሌሎች የዓለም ሀገራትም የሚታየው አዝማሚያ፣ ያንኑ ያህል የከፋ እንደኾነ ይፋ ተደርጓል። “ሐኪምዎን ይጠይቁ” በዛሬ ምሽት ቅንብሩ ትኩረት አድርጎበታል።

ለሞያዊ ማብራሪያው የሕፃናት፣ የወጣቶች እና የአዋቂዎች ልዩ የአዕምሮ ሕክምና ባለሞያውን ዶር. ቢኒያም ገሰሰን ጋብዘናል። ዶ/ር ቢኒያም፣ በፔንሲልቫንያ ክፍለ ግዛቱ የሆሊ ስፕሪት ሆስፒታል፣ የአእምሮ ሕክምና ክፍል ሊቀ መንበርም ናቸው።

ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።




Other Videos By VOA Amharic


2023-10-24በአሜሪካ የመካከለኛው ምሥራቅ ወታደራዊ ዝግጅት የግጭት መስፋፋት ስጋቱ አይሏል
2023-10-24የኢትዮጵያዊው የሕፃናት መጽሐፍ ዓለም አቀፍ ሽልማትን አሸነፈ
2023-10-24በናይጄሪያ በሦስት ዓመታት ውስጥ ከ800 በላይ ሰዎች ከሕግ ውጪ እንደተገደሉ ተገለጸ
2023-10-24በዐማራ ክልል የሚገኙ የኦሮሚያ ክልል የግጭት ተፈናቃዮች ሊመለሱ ነው
2023-10-24ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-10-24በምዕራብ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች የጸጥታ ችግር በተባባሰው የወባ በሽታ ብዙዎች እየሞቱ እንደኾነ ተገለጸ
2023-10-23ታንዛኒያ ከዱባይ ኩባንያ ጋራ አወዛጋቢ የወደብ አስተዳደር ስምምነት ተፈራረመች
2023-10-23የናይጄሪያ “የመመለሻ በር” ዐውደ ትርኢት የአፍሪካ ዲያስፖራዎችን ለማስተሳሰር አልሟል
2023-10-23ዚምባብዌያውያን ከአገሪቱ የአልማዝ ኢንዱስትሪ ተጠቃሚ ለመኾን ተስፋ ያደርጋሉ
2023-10-23ጋቢና ቪኦኤ
2023-10-23በዓለም ሀገራት የልጆች እና የወጣቶች የአእምሮ ጤና ሁከት አሳሳቢ ኾኗል
2023-10-23በስፔን የአገር አቋራጭ እና የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
2023-10-23ዩናይትድ ስቴትስ በመካከለኛው ምሥራቅ ወታደራዊ ዝግጁነቷን አጠናከረች
2023-10-23ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
2023-10-23የትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር በጣልቃ ገብነት ወቀሱ
2023-10-23የብዙኀን መገናኛዎች በባለሞያዎች እስር ሥራቸውን ለማከናወን እንደተቸገሩ ም/ቤቱ ገለጸ
2023-10-23በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲው ላይ የሚሰነዘሩ ትችቶች ተገቢ እንዳልኾኑ ሚኒስትሩ ተቃወሙ
2023-10-23መንግሥት በዐማራ ክልል “አንጻራዊ ሰላም ሰፍኗል” ቢልም የጸጥታ ችግሩ እንደተባባሰ ነዋሪዎች ገለጹ
2023-10-22በዐማራ ክልል የቀጠለው ግጭት እና የግብርና አቅርቦት እጥረት የኢትዮጵያን የምግብ ዋስትና አደጋ ላይ ጥሏል
2023-10-20ጋቢና ቪኦኤ
2023-10-20የምዕራብ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች አንዳንድ ወረዳዎች የከፋ ረኀብ ተጋርጦባቸዋል