VOA Amharic

VOA Amharic

Views:
13,118,598
Subscribers:
201,000
Videos:
7,066
Duration:
65:19:33:19

VOA Amharic is a YouTube channel which has roughly 201 thousand subscribers, with his content totaling at least 13.12 million views views across more than 7.07 thousand videos.

Created on ● Channel Link: https://www.youtube.com/channel/UC5OePohJjdkd0Uwm3r1cThA





All Videos by VOA Amharic



PublishedVideo TitleDurationViewsCategoryGame
2023-11-30አወዛጋቢ እና ስመጥር የአሜሪካ የፖለቲካ መሪ ህይወት እና ትተውት ያለፉት ቅርስ5:38158
2023-11-30ባይደን በኮሎራዶ ስለ ባይዶኖሚክስ ተናገሩ2:5369
2023-11-30በሺርካ ወረዳ ሃይማኖት የለየ በተባለ ጥቃት 36 ምእመናን ሲገደሉ ቀሪዎቹ እንደሸሹ ተገለጸ6:01309
2023-11-30እንባ ጠባቂ ተቋም በግሉ ዘርፍ አስተዳደራዊ በደሎች ላይ “ምርመራ ልጀምር ነው” አለ3:4062
2023-11-30የርዳታ ውስንነት እና የመንገዶች ብልሽት የጎርፍ ተጎጂዎችን ተደራሽነት አዳጋች ማድረጉ ተገለጸ3:4659
2023-11-29ጋቢና ቪኦኤ29:40411
2023-11-29የዋይት ኃውስ የገና ዛፍን ያስጌጡት በጎ ፍቃደኞች3:36133
2023-11-29ፍትሕ ሚኒስቴር በዐማራ ክልል የታሰሩ የትግራይ ተወላጆችን እንዲያስፈታ ተጠየቀ4:18118
2023-11-29በማዳበርያ እጥረት እና በዝናም መብዛት ምርታቸው እንዳሽቆለቆለ አርሶ አደሮች ተናገሩ5:1453
2023-11-29በቁንጅና ውድድር የአንጎል ካንሰርን እየታገለች ተስፋዋን ያደመቀችው ራይሞክ ቃለ ኣብ4:15110
2023-11-29የሱዳን ሴቶች በጦርነቱ የደረሰባቸውን ስቃይ ይገልጻሉ4:5262
2023-11-29ለወራት የታጎለው የደመወዝ ክፍያ እንደተጀመረላቸው የሐዲያ ዞን መምህራን ገለጹ5:0256
2023-11-29መንግሥት እና የፋኖ ታጣቂ ለድርድር እንዲቀመጡ አብን “ጥረት እያደረግኹ ነው” አለ5:39571
2023-11-29ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና59:303,930
2023-11-28ጋቢና ቪኦኤ28:56621
2023-11-28ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና59:365,079
2023-11-28ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ስለምን የአሜሪካ የትምህርት ተቋማትን ይመርጧቸዋል?8:09153
2023-11-28ቻግኒ ከሚገኙ ተፈናቃዮች ውስጥ ሰዎች በረኀብ እንደሞቱ ተገለጸ6:21135
2023-11-28በ“ታላቁ ሩጫ” ላይ በተገለጹ ተቃውሞዎች የታሳሪዎች ቁጥር እንደጨመረ ተገለጸ3:29228
2023-11-28በአበርገለ የጭላ ወረዳ ሰዎች በረኀብ እንደሞቱ የገለጸው አስተዳደሩ ረጂዎችን ተማፀነ4:09349
2023-11-28ለማላዊ ገጠራማ ት/ቤቶች የዲጂታል ቴክኖሎጂን የሚያስታጥቀው መርሐ ግብር እና ፈተናዎቹ3:1252
2023-11-27ጋቢና ቪኦኤ29:35442
2023-11-27በትግራይ በጦርነቱ የተቋረጠ የወራት ደመወዝ ባለመከፈሉ የሠራተኞች ተነሣሽነት እንደተጎዳ ኢሰመኮ ገለጸ3:5382
2023-11-27በተኩስ ፋታ ስምምነቱ ሐማስ በለቀቃት ሕፃን የተደሰቱት ባይደን እንዲራዘም ተስፋቸውን ገለጹ3:06243
2023-11-27በዋግኽምራ ዞን በረኀብ ተጨማሪ ዜጎች እንደሞቱና ሊከፋም እንደሚችል ተጠቆመ3:1675
2023-11-27በወልዲያ ማረሚያ ቤት ላይ በተሰነዘረ ጥቃት በርካታ ታሳሪዎች እንዳመለጡ ተነገረ2:27153
2023-11-27ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና59:304,249
2023-11-27“ሥራ ፈጣሪ ማኅበረሰብ” መሥራች ወጣቶቹ በጎ ተጽእኗቸውን በአገሪቱ ለማስፋት ተነሣስተዋል9:23154
2023-11-27የበሽታ መከላከል ሥርዐት መቆጣትን ተከትሎ የሚመጡ ብግነቶች እና ሕመሞች15:00112
2023-11-24ጋቢና ቪኦኤ29:401,148
2023-11-24ለዐዲስ አበባ የትውልዶች ፈተና ለኾነው የቤት ዕጦት የመሬት ፖሊሲ ማሻሻያ ዘላቂ መፍትሔ እንደሚያስገኝ ተጠቆመ7:49849
2023-11-24ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና59:304,472
2023-11-24▶️ ሶማሊያ ውስጥ 1.7 ሚሊየን ሰው አደጋ ላይ ነው0:57834
2023-11-24የከተማ አስተዳደሩ የሰባት ተቋማትን አገልግሎቶች ለግሉ ዘርፍ ሊያስተላልፍ ነው3:27281
2023-11-24የዳሰነች ወረዳ የጎርፍ ተፈናቃዮች በቂ ርዳታ አለማግኘታቸውን ተናገሩ2:5593
2023-11-24በ“ታላቁ ሩጫ” ላይ የተሳተፉ ከ12 በላይ ወጣቶች እንደታሰሩ ጠበቃቸው ገለጹ3:23308
2023-11-24በድርድሩ ተስፋ የሰነቁ የኦሮሚያ ክልል የግጭት ተፈናቃዮች በውጤት አልቦነቱ “ጨልሞብናል” አሉ4:04119
2023-11-24የፓርላማ አባላቱ የታንዛኒያው ድርድር ሒደት ለሕዝብ በይፋ እንዲገለጽ ጠየቁ4:241,002
2023-11-23ጋቢና ቪኦኤ29:35317
2023-11-23ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና59:303,462
2023-11-23‘የምሥጋና ቀን’ በዓል በሁለት ትውልድ ኢትዮጵያ-አሜሪካውያን ዐይን8:08124
2023-11-23በኒው ዮርክ የመጀመሪያው “የበራሪ ታክሲዎች” ሙከራ ተካሔደ2:38499
2023-11-23የምስጋና ቀን አፈ ታሪኮች4:29104
2023-11-23አፍሪካ በድሮን ሽብር ስጋት ውስጥ እንደኾነች የቀጣናው የጸጥታ ተንታኞች ጠቆሙ4:14575
2023-11-23በዐማራ ክልል የጸጥታ ችግር የወባ ሕሙማንን ቁጥር በዕጥፍ እንደጨመረ ተነገረ3:5597
2023-11-23በሆሮ ጉዱሩ ሱሉለ ፊንጭኣ ጥቃት አራት ሰላማውያን ሰዎች እንደተገደሉ ተገለጸ3:18133
2023-11-23የመብቶች ተሟጋች ተቋማት የታንዛኒያው ድርድር “ያለስምምነት የመጠናቀቁ መዘዝ አሳስቦናል” አሉ3:34784
2023-11-22ጋቢና ቪኦኤ29:35298
2023-11-22ሦስት የአሜሪካ ግዛቶች በርቀት ሠራተኞች ብዛት ቀዳሚዎች ናቸው5:11106
2023-11-22ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና59:304,523
2023-11-22ባይደን: የአደገኛውን “ፈንትነል መድኃኒት” ቁጥጥር ዕቅዳቸውን ይፋ አደረጉ3:16116
2023-11-22የምክክር ኮሚሽኑ የኹሉንም ማኅበረሰቦች ፍላጎት እና ስጋት በማጤን አካታች እንዲኾን ተጠየቀ7:47118
2023-11-22ኬንያ ከቻይና አንድ ቢሊዮን ዶላር ብድር ጠየቀች2:5463
2023-11-22በአፋር ክልል ከጦርነቱ በኋላ የሕፃናት ጋብቻ በቁጥር እንደጨመረ ተገለጸ8:13171
2023-11-22በዐማራ ክልል በጸጥታ ችግር ርዳታ የማይደርሳቸውን ሰዎች ለመታደግ ጥሪ ቀረበ4:4477
2023-11-22ኢጋድ በኢትዮጵያ እና በኦሮሞ ታጣቂ ቡድን መካከል የቀጣይ ድርድር ተስፋውን ገለጸ4:31430
2023-11-22ሙስሊም እስያውያን ሴቶችን ያሳተፈው የማርቭል ፊልም2:28183
2023-11-22በአፋር ክልል ከጦርነቱ በኋላ የሕፃናት ጋብቻ በቁጥር እንደጨመረ ተገለጸ8:1590
2023-11-21ጋቢና ቪኦኤ29:35505
2023-11-21ከ600ሺሕ በላይ ተማሪዎች ወደ ቴክኒክ እና ሞያ ተቋማት እንደሚገቡ ተገለጸ6:23109
2023-11-21የዞኑን ዐዲስ አደረጃጀት ተቃውማችኋል በሚል የታሰሩ የጎሮ ዶላ ወረዳ አመራሮች ተፈቱ2:38176
2023-11-21ሩሲያ የዩክሬን ሕፃናትን በግዳጅ ለማነጽ እንደምትወስድ የረድኤት ድርጅቶች ወቀሱ4:44109
2023-11-21ኢትዮጵያ ከዕዳ ክፍያ ስጋት የሚያወጣት ኢኮኖሚያዊ ዕቅድ እንደሚያሻት ተጠቆመ9:17446
2023-11-21በዐማራ ክልል መድኃኒት ለማሰራጨት እንዳልቻለ ሀገራዊ አቅራቢ ድርጅቱ አስታወቀ5:03311
2023-11-21ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና59:305,027
2023-11-20ጋቢና ቪኦኤ29:40463
2023-11-2023ኛው “ታላቁ ሩጫ” በዐዲስ አበባ እና የመሥራቹ አትሌት ቀጣይ ውጥን6:20484
2023-11-20ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና59:304,445
2023-11-20መምህራን ሥራ በማቆማቸው ጠምባሮ ልዩ ወረዳ ትምህርት እንዳልተጀመረ ተገለጸ5:0675
2023-11-20በድሬዳዋ ባሕርዩ የተለወጠ የደንጌ ትኩሳት ወረርሽኝ ጉዳት እያደረሰ እንደኾነ ተጠቆመ6:53174
2023-11-20በዚምባብዌ ሕይወትን እያጠፋ ባለው የኮሌራ ወረርሽኝ የጽዳት ዘመቻ እየተደረገ ነው9:0545
2023-11-20በታንዛኒያው ድርድር ተስፋ ቢያደርጉም በወለጋ ዞኖች የማያባራ ግጭት እንደተቸገሩ ተወላጆች ተናገሩ4:30264
2023-11-20መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከጦርነቱ መቆም በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ4:3671
2023-11-20የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ከዳያስፖራ ማኅበረሰብ ጋራ የመጀመሪያ ውይይቱን አደረገ4:2882
2023-11-20የአእምሮ ጤና ተሟጋቿ የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ራዝሊን ካርተር ዐረፉ3:16171
2023-11-19የአፍሪካ ባህላዊ ህክምናዎች15:00605
2023-11-17ጋቢና ቪኦኤ29:401,458
2023-11-17እስራኤል በጋዛ “የጦር ወንጀል” ፈጽማለች የሚለውን ክስ፣ እንዲመረምር ደቡብ አፍሪካ ጠየቀች3:06735
2023-11-17በአፋር ክልል ከጦርነቱ በኋላ የህጻናት ጋብቻ አሃዝ መጨመሩ ተገለጸ8:13188
2023-11-17እስራኤል በጋዛ “የጦር ወንጀል” ፈጽማለች የሚለውን ክስ፣ እንዲመረምር ደቡብ አፍሪካ ጠየቀች3:20165
2023-11-17የመቀሌ የታክሲ አሽከርካሪዎች የሥራ ማቆም አደረጉ3:2096
2023-11-17የዳሰነች ወረዳ ቀበሌዎች በጎርፍ እንደተዋጡ ነው5:00114
2023-11-17ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከክሶቻቸው በአንዱ ላይ ተፈረደባቸው2:541,171
2023-11-17ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና59:353,881
2023-11-16ጋቢና ቪኦኤ29:40767
2023-11-16ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና59:363,721
2023-11-16ብልጽግና ፓርቲ ከተፎካካሪዎች ለመነጋገር ዝግጁ መኾኑን አስታወቀ5:10253
2023-11-16በእስራኤል የሐማስ ታጋቾች ቤተሰቦች ሰልፍ እየወጡ ነው4:09170
2023-11-16ባይደንና ሺ በልዩነት ጉዳዮቻቸው ላይ አተኩረው ተነጋገሩ4:32162
2023-11-16በዐማራ ክልል የጸጥታ ችግር ያባባሰው የምግብ እጥረት ለተማሪዎች ተወዳዳሪነት እንደሚያሰጋ ተገለጸ9:06135
2023-11-16ተጠያቂዎቹ ፌዴራላዊ ሥርዐትን ቢመርጡም በቁጥር ከቀድሞው እንዳነሱ ጥናቱ ጠቆመ6:3275
2023-11-16መንግሥት “ኦነግ ሸኔ” እያለ ከሚጠራው ታጣቂ ጋራ እየተደራደረ እንደኾነ ይፋ አደረገ5:001,075
2023-11-16ታዳጊዋና አባቷ ቤታቸው ከተመታ በኋላ አምቡላንስ ውስጥ ተቀምጠው1:05268
2023-11-15ጋቢና ቪኦኤ29:40563
2023-11-15የምስጋና ቀን አፈ ታሪኮች4:2992
2023-11-15በኬንያ ትልቁ የፍልሰተኞች ካምፕ የምትገኘው ብቸኛ ሴት ሹፌር2:3587
2023-11-15ግጭት “እንቅስቃሴያችንን ገድቦታል” ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የድርድር ጥሪ አደረጉ6:05196
2023-11-15የእስራኤል ድጋፍ ሰልፍ እና የእስራኤል አሜሪካውያኑ መልከ ብዙ አስተያየቶች3:24379
2023-11-15ዩኤስኤአይዲ በመላው ኢትዮጵያ ያቋረጠውን ርዳታ ዳግም እንደሚጀምር አስታወቀ4:5468
2023-11-15ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና59:303,983